ላንተና ላንቺ
በርእሱ የተጠቀሰውንና የጽንስን እድገት በሚመለከት ማብራሪያ የሚሰጡን ዶ/ር እዮብ አስናቀ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚሰሩትም በአበበች ጎበና የእናቶችና የህጻናት ሕክምና ማእከል ውስጥ ነው፡፡ዶ/ር እዮብ ጽንስና ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ሲገልጹት አንዲት ሴት ስትፈጠር በእናትዋ ማህጸን ውስጥ እያለች ከሁለት እስከ…
Read 940 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በዚህ እትም ልናስነብባችሁ የወደድነውን የምጥን ሁኔታ ከሐኪሙ ማብራሪያ በፊት የአንዲት እናት ገጠመኝ በቅድሚያ እነሆ እንላለን፡፡ልጅ ለመውለድ አዲስ አልነበርኩም፡፡ ከዚህኛው ልጅ በፊት የዛሬ ዘጠኝ አመት አንድ ልጅ ወልጃለሁ፡፡ የሚገርመው ነገር በዚያን ጊዜ ስለምጡም ሆነ ስለልጁ ምንም ነገር አስቤ አላውቅም፡፡ እንዲያውም የወለድኩ…
Read 743 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የኢትዮጵያ የፅንስ እና የማህፀን ሐኪሞች ማኅበር 32ኛ ዓመታዊ ጉባኤ የካቲት 11 እና 12 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሂዷል። ጉባኤው ለሁለት ቀናት የተካሄደው “አመራርነት በሴቶች ጤና ላይ” [Leadership in woman health] በሚል መሪ ቃል ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የዓለም አቀፉ የፅንስ እና…
Read 697 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ በከረጢት ውስጥ አለመኖርን አስመልክቶ የተዘጋጀ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ለንባብ የቀረበ ሲሆን ይህንንም እትም በድጋሚ ለንባብ እንሆ ብለናል።በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ100 ወንዶች ውስጥ 4 ወንዶች የዘር ፍሬ ያለመውረድ ችግር ያጋጥማቸዋል። ይህ ችግር በይበልጥ የሚስተዋለው የመወለጃ ጊዜ ሳይደርስ…
Read 1476 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እናቶች ልጅ ከወለዱ በኋላ በተፈጥሯዊ እና በተለያዩ ምክንያቶች ድብርት ውስጥ የመግባት እንዲሁም በእራስ ወይም በልጅ ላይ ጉዳት የማድረስ ሁኔታ እንደሚያጋጥማቸው በዚህ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ለንባብ አቅርበናል። ይህን እትም የማንበብ እድል ላልገጠማችሁ በድጋሚ ለንባብ እንሆ ብለናል።ከሩቅ ሲታይ አረንጓዴነቱ በሚስበው ሲጠጉት ግን…
Read 604 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“በህይወት ዘመን ውስጥ ከ7 እና ከ7 በላይ ወንዶች ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም ለማህጸን ጫፍ ካንሰር ያጋልጣል”የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር መሰረት ኦላናበዓለም አቀፍ ደረጃ ጥር ወር የማህፀን ጫፍ ካንሰር ግንዛቤ መስጫ ወር…
Read 732 times
Published in
ላንተና ላንቺ