ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
 ሴቶች ቅርብ በሆነ ጉዋደኛ ወይንም የትዳር አጋር የሚደርስባቸው ጥቃት ከጤናቸው መጉዋ ደል ጋር እንደሚገናኝ የአለም የጤና ድርጅት እ.ኤ.አ 29 November 2017 ባወጣው መረጃ ጠቅሶአል፡፡ መረጃው እንደሚያመለክተውም፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ሴቶች በመሆናቸው ብቻ የሚደርስባቸው ሲሆን ውጤቱም በአካል፤በሞራል፤እና…
Rate this item
(0 votes)
 የእናቶችና ሕጸናትን ጤና ጥራቱን በጠበቀ መንገድ አገልግሎትን ለመስጠት እንዲቻል በስራው ላይ ለተሰማሩት የጤና ባለሙያዎችና ተቋማት የቴክኖሎጂ ድጋፍ ( የምክር አገልግሎት፤ክትትል የማድ ረግ፤ ሀሳብ ወይንም ልምድ ማካፈል) የመሳሰሉትን ማድረግ እንዲያስችል በኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፕሮግራም ተዘርግቶአል፡፡ ይህንንም የተዘረጋውን ፕሮግራም የኢትዮጵያ የማህጸንና…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG የእናቶችና ሕጻናትን ጤናን በተሻለ መንገድ ለመጠበቅና ለመንከባከብ እንዲያስችል ለጤና ተቋማቱ ሙያዊ ድጋፍ የሚያደርግ የሶስት ወር ፕሮጀክት ነድፎ ወደስራው ተገብቶ ነበር ፡፡ በተለይም በኦሮሚያ በተመረጡ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ተጀ ምሮ የነበረው ሙያተኞችን የማማከርና ልምድ የማካፈል…
Rate this item
(1 Vote)
 ዶ/ር ተስፋነህ ፍቅሬ የESOGና የCIRHT ትብብር ፕሮጀክት አስተባባሪ ናቸው፡፡ እሳቸው እንደገለጹት ሁለቱ መስሪያ ቤቶች በትብብር ከሚሰሩባቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ወደ ማህጸንና ጽንስ ሕክምና ልዩ ትምህርት የሚገቡ ጠቅላላ ሐኪሞች ጥራትና ብቃት ባለው መንገድ ደረጃውን ያሟላ ትምህርት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በተመሳሳይ መንገድ እንዲሰጥ ለማድረግ…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ ሰው ለአንድ ጥናት ተባባሪ ለመሆን ሙሉ ፈቃደኛ ሆኖአል ወይንም ተስማምቶአል የሚ ያሰኘው ጥናት ከሚያደርገው አካል ወይንም ግለሰብ አስቀ ድሞ ስለሚሰራው ጥናት በቂ የሆነ መረጃ ሲያገኝና የሚደረገው ጥናት ለማን… ምን እንደሚ ጠቅም እና ለዚህ ጥናት ደግሞ እርሱ ወይንም እርስዋ ምን…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ ሰው ለአንድ ጥናት ተባባሪ ለመሆን ሙሉ ፈቃደኛ ሆኖአል ወይንም ተስማምቶአል የሚ ያሰኘው ጥናት ከሚያደርገው አካል ወይንም ግለሰብ አስቀ ድሞ ስለሚሰራው ጥናት በቂ የሆነ መረጃ ሲያገኝና የሚደረገው ጥናት ለማን… ምን እንደሚ ጠቅም እና ለዚህ ጥናት ደግሞ እርሱ ወይንም እርስዋ ምን…
Page 10 of 50