ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
በዚህ እትም የምናስነብባችሁ አንድ ገጠመኝን ነው፡፡ በሕክምናው ዙሪያ ያጋጠማቸውን እውነታ ያወጉን አቶ አምቢበል ታረቀኝ ሲሆኑ የገጠመኙ ባለታሪክ ወ/ት ናርዶስ እምቢበልም የጠቀሰችውን ለንባብ ብለናል፡፡ ‹‹...እንዲያው ይህ ሰው የት ነበር? ያሰኘኝ አንድ ነገር ነው፡፡ ልጄ በአንድ ወቅት ድንገት መነሳት መቀመጥ አቃተኝ ትለኛለች፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ማርች 23 እና 24/ በምህጻረ FIGO የተሰኘው አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ8ኛው አህጉራዊ ስብሰባው ጥንቃቄ የጎደለው ጽንስ ማቋረጥን በመከላከል ረገድ ምን ገጽታ አለ ወደፊትስ ምን መደረግ ይገባዋል የሚል ውይይት በአዲስ አበባ አድርጎ ነበር፡፡ በዚህ…
Rate this item
(14 votes)
 በመራቢያ አካላት ላይ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች እንዲሁም ኤችአይቪን ጨምሮ በግብረ ስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፉ የተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች ሰፊውን የስነተዋልዶ ጤና ችግር ይሸፍናሉ፡፡ በየአመቱ በአለማችን ላይ ቁጥራቸው 500/ ሚሊዮን የሚገመት ሰዎች በጎኖሪያ፣ ሲፊሊስ እንዲሁም ትራይኮሞኒያሲስ በሚባሉ በግብረስጋ ግንኙነት አማካኝነት በሚተላለፉ የአባለዘር በሽታዎች…
Rate this item
(24 votes)
የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ በአለማችን ላይ እድሜያቸው ከ15-49 የሆነ 340/ ሚሊዮን ሰዎች በመራቢያ አካላት ኢንፌክሽን እንዲሁም በተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች እንደሚያዙ ቁሟል። ይህ የመራቢያ አካላት ኢንፌክሽን እንደኛ ባሉ ታዳጊ ሀገራት ትልቁን ቁጥር የሚሸፍን የስነተዋልዶ ጤና ችግር እንደሆነም በተለያየ ግዜ የሚወጡ…
Rate this item
(3 votes)
 ተከታዩ ገጠመኝ በቤተዛታ ሆስፒታል (አዲስ አበባ ለገሀር) ያገኘናት እናት ገጠመኝ ነው፡፡ “...የእርግዝና ክትትል ለማድረግ ወደ ሆስፒታል ስሄድ በመጀመሪያ የተነገረኝ የኤችአይቪ ቫይረስ በደሜ ውስጥ መኖር ያለመኖሩን ማረጋጋጥ እንደሚገባኝ ነበር። ሐኪሞቹ ሲነግሩኝ እንደከባድ ነገር አልቆጠርኩትም፡፡ ምንም ችግር የለም ...እሺ... በማለት ምርመራውን አደረግሁ።…
Rate this item
(24 votes)
በርካታ እናቶች በተለይም አዲስ ወላድ እናቶች የአመጋገብ ስርአታቸው ጡት በማጥባት ግዜ ስለሚኖረው ተፅእኖ ሰፊ እውቀት የላቸውም፡፡ ከወሊድ በኋላ ቀድሞ የምንመገበውን የምግብ አይነት ሙሉ በሙሉ መቀየር አስፈላጊ ባይሆንም የሚከተሉት ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡- የተመጣጠነ ምግብ መመገብ የእናት ጡት ወተትን…