ላንተና ላንቺ
Saturday, 24 May 2014 15:14
በእርግዝና ወቅት ያልተለመደ በማህፀን ላይ የሚደርስ አደጋ (uterine Prolapse)
Written by አበበ ተሻገር abepsy@yahoo.com
አንድየህመምተኛዋ የኋላ ታሪክ ያገባችው በ14 ዓመቷ ሲሆን የመጀመሪያ ልጇን በ15 ዓመቷ ወለደች፡፡ በአጠቃላይ ዘጠኝ የእርግዝና ጊዜዎች ነበሯት፤ ከእነዚህ እርግዝናዎች ውስጥ የመጀመሪዎቹ አራት ልጆች በህይወት ተወለዱ፣ በአምስተኛ ግን ውርጃ አጋጠማት፡፡ የስድስተኛው እርግዝና ቀጠለ በዚህ ጊዜ በህክምና በጣም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ክስተት…
Read 6187 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Monday, 19 May 2014 07:49
ህፃናት ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ ከሆነ እንዴትና መቼ ሊነገራቸው ይገባል?
Written by አበበ ተሻገር abepsy@yahoo.com
የአስራ አራት አመት ልጅ ነው። አሁን የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በደሙ ውስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ይገኛል። ይህ ታዳጊ ወጣት ቫይረሱ የተላላፈበት ከእናት ወደ ልጅ ሊተላፍባቸው በሚችሉ በአንዱ መንገድ እንደሆነ ይገመታል። ቫይረሱ በደሙ ውስጥ እንደሚገኝ ያወቀበት መንገድ ግን የተለየ ነው። ወላጆቹ ወይም…
Read 1975 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 10 May 2014 12:09
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/
Written by አበበ ተሻገር abepsy@yahoo.com
እድሜህ ስንት ነው?“አስራ አራት” ስምንተኛ ክፍል ነህ? “ስድስት”ዘግይተህ ነው ትምህርት የጀመርከው?“አሁን ስምንት ነበር የምሆነው ሁለቴ ወድቄአለሁ” ቫይረሱ እንዳለብህ መቼ ተነገረህ?“ባለፈው አመት መሰለኝ እድሜዬ 13 እያለ”እንዴት ተነገረህ ማን ነገረህ?“እናቴ ነች ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ’ኮ አለብህ አለችኝ “እንዴት አልኳት” እና ይህ የምትወስደው መድሃኒት…
Read 4101 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 03 May 2014 13:31
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች
Written by Administrator
ይኸው ተገልጦ ከማያልቀው ታሪካችን ለዛሬ ይህን ገፅ ፈቅዳችሁ ብታነቡኝ በመጨረሻ አእምሮአችሁ ውስጥ በርካታ ጥያቄዎች ሊነሱ እንደሚችሉ እገምታለሁ፡፡ አንባቢው ፀሃፊ (የስነ ፅሁፍ ሰው) ከሆነ ደግሞ ቀጥሎ ከማወጋችሁ ብጥስጣሽ የህይወት ገፅታዎች ጫፋቸውን ይዞ በመከተል ሌሎች ደርዞችን ሊያወጣ ይችላል፡፡ በየትኛው ግለሰብ ታሪክ ልጀምር፡-…
Read 3114 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ይቅርታ አንባብያን፡፡ የልብ ድካም ያለባቸው ሰዎች በተለይ ከፍቅር ጓደኞቻቸው ወይም ከትዳር አጋራቸው ሰርቀው ወሲባዊ ግንኙነት በሚፈፅሙበት ጊዜ የደም ብዛት አይሎ የልብ ምትም ፈጥኖ ህይወታቸው ያለፈበት አጋጣሚዎች ተመዝግበዋል፡፡ እስኪ የግለሰቦችን ታሪክ መነሻ እናድርግ ምናልባት የጉዳዩ አሳሳቢነት ወደኛ ቀርቦ ከታዬን፣ “ትውውቃችን ሁለት…
Read 10674 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 19 April 2014 12:27
ህፃናት ወሲባዊ ጥቃት ደርሶባቸው ከሆነ እነዴት ማወቅ ይቻላል?
Written by አበበ ተሻገር abepsy@yahoo.com
በመጀመሪያ እነዚህን የሚከተሉትን አጫጭር ወሬዎች ልንገራችሁ፣የአራተኛ ክፍል ተማሪና የ10 ዓመት ልጅ ነው- ኳስ ይወዳል አግር ኳስ። ይህን የሚያውቅ የ 18 ዓመት ወጣት የሰፈሩ ልጅ ይህን ህፃን ምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ምስል የያዙ ስቲከሮችን በየጊዜው በመስጠትና በማታለል አስገድዶ ደፈረው። ህፃኑ…
Read 6577 times
Published in
ላንተና ላንቺ