ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት አንድ ሰው ወይም ጥንዶች በሚመሰርቱት ወይም በመሰረቱት ቤተሰብ ውስጥ ልጆች መቼ፣ ስንት፣ በምን ያህል የጊዜ ልዩነት መውለድ እንደሚፈልጉ እና ካልተፈለገ እርግዝና ለመከላከል ምን አይነት የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት[አማራጮች] መጠቀም እንዳለባቸው የሚወስኑበት[የሚያቅዱበት] ሂደት ነው። በኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ እናቶች…
Rate this item
(0 votes)
ኢንጀንደር ኼልዝ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከሚሰራቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ውስጥ ወጣቶች ስለ ስነተዋልዶ ጤና ግንዛቤ እንዲኖራቸውና በተለይም ሴት ወጣቶች የተለ ያዩ ድጋፎችን እንዲያገኙ የሚያደርግበት አሰራር ያለው መሆኑን ባለፈው እትማችን ለንባብ ብለናል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም በአዳማ ፕሮ ጀክቱ ከሚተገበርባቸው ትምህርት ቤቶች…
Rate this item
(1 Vote)
ኢንጀንደር ኄልዝ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከሚሰራቸው የተለያዩ ስራዎች አንዱ የወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ማበልጸግ በሚል ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም በአራዳ ክፍለ ከተማ ላይ እየተተገበረ ያለው ስራ ተጠቃሽ ነው፡፡ በዋናነትም ስምንት ትምህርት ቤቶች ላይ ማለትም ሶስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
 የጡት ማጥባትን ሳምንት ምክንያት በማድረግ የጀመርነው እትም በዛሬው የማይመከሩ አመጋ ገቦች ይጠ ናቀቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለንባብ ያልነው የሚያጠቡ እናቶች የምግብ ፍላጎት በምን መንገድ መሟላት እንደሚገባው የጠቆምንበት ነበር፡፡ በቀጥታ ወደማይመከሩት ምግቦች ከመሻገራችን በፊት ስለጠቃሚ ምግቦች ለትውስታ እናስነብባችሁ፡፡ የእናት ጡት ማጥባትን በሚመለከት…
Rate this item
(1 Vote)
“የስነተዋልዶ ጤና ላይ ምን እየተሰራ ይገኛል” በማለት ወደ አዲስ አበባ ሴቶች፣ ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ሴቶች እና ህጻናት ቢሮ እንዲሁም ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል አምርተናል። በተጨማሪም በመኖሪያ ቤት፣ ት/ቤት እና የንግድ ተቋማት ያገኘናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ልምዳቸውን…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ ልጅ አለመውለድ ወደ 15% ለሚሆኑ ጥንዶች ወይንም 48.5 ሚሊዮን ለሚሆኑ የትዳር አጋሮች ችግር ነው፡፡ ‹‹….እግዚአብሔር ይመስገን የመካንነት ሕክምና ወደሀገራችን በመምጣቱ ልጄ የልጅ አባት ሆነልኝ….›› ያሉን አንድ አባት ናቸው፡፡ እኝህን አባት ያገኘናቸው በኢትዮ ፈርቲሊቲ ሴንተር ነው፡፡ ኢትዮ ፈርቲሊቲ…