ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እርግዝና….ልጅ መውለድ እና COVID-19-ን በሚመለከት የአለም ጤና ድርጅት የዛሬ አራት ወር march/2020 በድረገጹ ጥያቄና መልስ አውጥቶ ነበር፡፡ COVID-19-ን በሚመለከት ምን ጊዜም የማይቀር…ባይሆን የሚሻሻል ነገር ካለ የሚሻሻል በመሆኑ ለትውስታ በዚህ እትም ወደ አማርኛ መልሰን ታነቡት ዘንድ እነሆ ብለናል፡፡ በእርግዝና ላይ ያሉ…
Rate this item
(0 votes)
 ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በኢትዮጵያ የክብር ዜግነት ያላቸው በአለም አቀፍ ደረጃ የተከበሩ እና የተለያዩ እውቅናዎችና ሽልማቶች የተሰጡአቸው በተጨማ ሪም በተባበሩት መንግስታት ድር ጅት የተለየ ክብርና እውቅና የተሰጣቸው የተከበሩ አውስትራሊያዊት የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት እና የፌስቱላ ህክምና ባለሙያ ነበሩ፡፡ ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን…
Rate this item
(1 Vote)
ለዚህ እትም ርእስነት የተጠቀምነውን አባባል ያገኘነው ‹‹የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማህበር…መግቢያ በር ላይ ከተሰቀለው መግለጫ ነው፡፡ የኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ ብሎም በኢትዮጵያ ገና አድማሱን እያሰፋ ነው ለማለት የሚያስችል ሁኔታ ላይ የሚገኝ መሆኑን በየ24 ሰአቱ ከሚገኘው የምርመራ ውጤት መረዳት ይቻላል፡፡ በቫይረሱ የሚያዙ…
Rate this item
(2 votes)
ብዙ ሰዎችን የሚያሳስባቸው መሞት ነው፡፡ ግን ሞት የሚሞተው በምን ሁኔታ ነው የሚለው የበለጠ አሳሳቢው ነገር ይመስለኛል፡፡ በሕክምናው ትምህርት የሚነገረን ሰው እንዳይሞት ማድረግ እንዳለብን ነው፡፡ በተጨ ማሪ ግን ከማዘር ተሬዛ ቤት እኔ የተማርኩት …ለካስ የሰውን የመጨረሻ ሰአት ማሳመ ርም በራሱ ከሕክምና…
Rate this item
(1 Vote)
Medically reviewed by Debra Rose Wilson, PhD, MSN, RN, IBCLC, AHN-BC, CHT on September 15, 2017 ሁሉም ሴቶች ስለየወር አበባ መቋረጥ (Menopause) ማወቅ ይገባቸዋል የተባሉ አንዳንድ ነጥቦችን ባለፈው እትም ለንባብ ማለታችን ይታወሳል፡፡ ለማስታወስ ያህል ሴቶች የወር አበባ መቋረጥ የሚያጋ ጥማቸው…
Rate this item
(0 votes)
በተፈጥሮ አንዲት ሴት በታዳጊነት እድሜዋ መፍሰስ የሚጀምረው የወር አበባ ከአመታት በሁዋላ ይቋረጣል፡፡ ይህም በእንግሊዝኛው Menopause በአማርኛው ደግሞ የወር አበባ መቋረጥ ይባላል፡፡ የወር አበባ መቼ ይቋረጣል፤መቋረጡን እንዴት ማወቅ ይቻላል፤ የወር አበባ በመቋረጡ ምክንያት ሴቶች ምን የተለየ ነገር ያያሉ፤ የሚለውን ነገር ሁሉም…