ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
December 1-2019 አለም አቀፍ ኤችአይቪ ቀንአለምአቀፉ ኤችአይቪ ቀን በተለያዩ ተቋማት እና የአለም የጤና ድርጅት መሪ ቃል ይወጣለታል:: ለእትሙ አርእስት ያደረግነው ጥሩ ትርጉም ያለው ሲሆን የአለም የጤና ድርጅትም “Rock the Ribbon”, ብሎ የአመቱን የኤድስ ቀን መሪ ቃል አድርጎአል:: ይህም ሰዎች በደረታቸው…
Rate this item
(3 votes)
የወላጆች ኃላፊነት ሲባል ልጆችን በመንከባከብ ረገድ የወላጆችን መብታቸውን እና ኃላፊነ ታቸውን እንዲሁም ህጻናቱን በሚመለከት አስፈላጊ የሆኑ ውሳኔዎችን ማለትም የትኛው ትምህርት ቤት እንደሚማሩ፤የት መኖር እንዳለባቸውና እምነታቸው ምን መሆን እንዳለበት መወሰን የሚችሉ ናቸው፡፡ አንዳድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት…ህጻኑ የህክምና ክትትል አለው ወይንስ የለውም የሚለውን…
Rate this item
(2 votes)
በማህበራዊ፣ በመንፈሳዊ ወይም በህጋዊ መንገድ በሁለት ተቃራኒ ጾታዎች መካከል ጥምረት ሲፈጠር ትዳር ተመሰረተ ይባላል፡፡ ይህ ጥምረት ጋብቻ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የጋብቻው ስነስርአት በተለያዩ ሁኔታዎች ማለትም የፊርማ ስነስርአት እንዲሁም መብል መጠጥ ተዘጋጅቶ ወዳጅ ዘመድ ሲጋበዝ ደግሞ ሰርግ የሚል ስያሜ ይሰጠዋል፡፡ በዚህ…
Rate this item
(5 votes)
 በየአመቱ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ኦክቶቨር 20/ አለም አቀፍ የአጥንት መሳሳት ቀን (world osteoporosis day) ስለሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ቀኑን በሚመለከት ለህብረተሰቡ ጠቃሚ የሚሆኑ መረጃዎች በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ተላልፈዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል በዘንሮው አለም አቀፍ የአጥንት መሳሳት ቀን ምክንያት www.worldosteoporosisday.org የተባለው ድረገጽ…
Rate this item
(5 votes)
ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈጸም በአፍሪካ በተለይም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ለሆነ ሕመም በተለይም ለስነተዋልዶ ጤና መታወክ የሚያደርስ ከዚያም አልፎ ለሞት ዋነኛ ምክንያት ተብሎ የሚጠቀስ እንዲሁም ለአካል ጉዳት የሚዳርግ ባጠቃላይም ለወጣቱ መቅሰፍት ተብሎ ሊጠቀስ የሚችል ጉዳትን የሚያስከትል ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት እትም ለንባብ ብለን…
Rate this item
(2 votes)
 ወጣቶች ወይንም ታዳጊዎች ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ምን ያህል የሚሆኑት ለግብረስጋ ግነኙነት ተጋላጭ ይሆናሉ የሚለውን የተለያዩ ጥናት አድራጊዎች በተለያዩ የኦሮሚያ መስተ ዳድሮች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና በአዲግራት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመ ለከቱትብ ክናጋራችሁ ወደድን፡፡ በዚህ እትም በአምቦ ዩኒቨርሲቲና በአዲግራት ከፍተኛ ሁለተኛ…