ላንተና ላንቺ
ለአርእስትነት የተመረጠው አባባል የሴቶች ጤንነትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ተደርጎ በነበረ አንድ መድረክ በተበተነ አጀንዳ ላይ መሪ ሐሳብ ሆኖ የቀረበ ነው፡፡ የሴቶችን ጤና በመጠበቁ ረገድ በተለይም የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች በምን መልኩ ዛሬም ነገም ከእሱዋ ጋር መሆን እንደሚጠበቅባቸው የሚያሳዩ ሳይንሳዊ ጽሁፎች የቀረቡበት…
Read 2708 times
Published in
ላንተና ላንቺ
….አንድ ስራ ልቀጠር አስቤ በቅድሚያ የጤና ምርመራ ማቅረብ ስለነበረብኝ ወደ ሕክምና ባለሙያ ዘንድ ቀረብኩ። እሱም …የሚሻለው ወደ ግል ሐኪምህ ሄደህ ብትታይ ጥሩ ነው …አለኝ፡፡ ወደሁዋላ መለስ ብዬ ሳስበው…ላለፉት ሁለት አመታት አንድ ችግር ገጥሞኝ ነበር፡፡ በሰውነቴ ላይ በተለይም በጡቴ አካባቢ አንድ…
Read 2353 times
Published in
ላንተና ላንቺ
አንደኛው በወሲብ ጊዜ ከሚወጣው ከወንድ የዘር ፍሬዎች ጋር አብረው የሚወጡት ፈሳሾች የተወሰነው ድርሻ ከፕሮስቴት (prostate) እጢ ነው፡፡ ይህ ፈሳሽ በዘልማድ ስፐርም ወይንም የወንድ የዘር ፍሬ ቢባልም ትክክለኛው መጠሪያ ግን ሴሚናል (seminal fluid) ነው ሚባለው፡፡ ይህም ማለት በወሲብ ጊዜ የሚወጣው ፈሳሽ…
Read 8731 times
Published in
ላንተና ላንቺ
….የተወደዳችሁ የላንቺና ላንተ አምድ ጸሐፊዎች፡፡ እኔ አንድ የጤና ጥያቄ አለኝ፡፡ በእርግጥ ከአሁን በፊት አልተዳሰሰም ብዬ አይደለም፡፡ ከተወሰኑ አመታት በፊት በአምዳችሁ ላይ የነበረ ቢሆንም እኔ ግን ችግሩ የገጠመኝ ከአንድ አመት ወዲህ በመሆኑ ነው፡፡ ምን መሰላችሁ? እድሜዬ ወደ 58 አመት ገብቶአል፡፡ ታዲያ…
Read 4833 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች በየቀኑ ከወሲብ ጋር ለተያያዘ በሽታ ይጋለጣሉ፡፡ በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ /357/ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በወሲብ ከሚተላለፉ 4 በሽታዎች ለአንዱ ይጋለጣሉ፡፡ በሽታዎቹም፡- የጨብጥ በሽታ፤ ቂጥኝ፤ የብልት በሽታ እና ክላምዲያ በመባል የሚታወቁት ናቸው፡፡ በአለም…
Read 8472 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በየአመቱ እንደውጭው አቆጣጠር ሴፕቴምበር 26/አለም አቀፍ ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ ቀን ተብሎ ይታሰባል፡፡በአለም አቀፍ ደረጃ 214/ሚሊዮን ሴቶች ዘመናዊውን ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ ማግኘት ቢፈልጉም…አልቻሉም፡፡ WHO/2017Emergency contraceptive …አፋጣኝ የእርግዝና መከላከያ… እውቀት… አመለካከት እና ተግባር በኢትዮጵያ በሴት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዘንድ ምን ይመስላል ?የሚለው ጥናት…
Read 2503 times
Published in
ላንተና ላንቺ