ላንተና ላንቺ
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ በአገራችን ከታዘዙት እራስን ከወረርሽኙ የመጠበቅ ሂደቶች መካከል በተቻለ መጠን ከቤታችሁ ሆናችሁ ስራችሁን ስሩ፤ አስገዳጅ ነገር ከሌለ በቀር ከቤታችሁ አትውጡ የሚለው አንዱ ነው፡፡ ታዲያ የእኔ ባለቤት የስራ ጸባይዋ ከቤት ተቀምጦ የማያሰራ በመሆኑ በቀን በቀን ባይሆንም እንኩዋን ከስራ…
Read 11085 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ኢንፍሉዌንዛበመባልቀደምሲልየሚታወቀውእንደጉንፋንያለከአየርጸባይወይንምከተለያዩምክንያቶችየተነሳጊዜንጠብቆየሚታይናየሚጠፋግንብዙሰዎችበየጊዜውእንደሚይይዛቸውጉንፋንቀለልያለሳይሆንከበድየሚልሕመምያለውናከሰውወደሰውየመተላለፍባህርይያለውሕመምነው፡፡ ኢንፍሉዌንዛ ኤ እና ቢ በመባልበሁለትየሚለይሲሆን ቢ የተባለውበተለይበሰዎችላይየሚፈጠርሲሆን ኤ የተባለውግንበእንስሶችላይምሊፈጠርየሚችልነው፡፡ ሁለቱምአይነትየኢንፍሉዌንዛሕመሞችከተያዙትሰዎችበማስነጠስወይንምበማሳልጊዜበሚወጣውቫይረሱንየተሸከመእርጥበትአማካኝነትወደሌላውሰውመተንፈሻአካልበመግባትለሕመምይዳርጋልይላልመረጃችን፡፡ በኢንፍሉዌንዛየተያዙሰዎችከዚህየሚከተሉትንምልክቶችሙሉበሙሉምይሁንበከፊልያሳያሉ፡፡ • ትኩሳት፤ • ሳል፤ • ጉሮሮአካባቢሕመም፤ • በአፍንጫበኩልእርጥበትያለውፈሳሽ (ንፍጥ)፤ • የተለያዩየሰውነትክፍሎችወይንምጡንቻዎችሕመም፤ • እራስምታት፤ • ድካም፤ • አንዳንድሰዎች (በአብዛኛውህጻናት) ደግሞየማስታወክእናየተቅማጥሊኖራቸውይችላል፡፡ አንዲትእርጉዝሴትበጉንፋንወይንምበኢንፍሉዌንዛወይንምበሌላሕመምምክንያትየትኩሳትሕመምቢታይባትበተለይምእርግዝናውከመጀመሪያውደረጃማለትምእስከሶስትወርድረስባለውጊዜላይከሆነበተረገዘውጽንስውልደትላይችግርሊያስከትልይችላል፡፡ ከዚህምበተጨማሪእርጉዝዋሴትበትኩሳትሕመምበምትሰቃይበትጊዜየግድወደህክምናመሔድእናሕመሙንመቋቋምእንዲያስችላትከሐኪምጋርበፍጥነትመመካከርናአንዳንድመድሀኒቶችንመውሰድሊኖርባትይችላል፡፡ አንዲትሴትበተለይምበመጀመሪያውየእርግዝናተርምላይእያለችጉንፋንቢይዛትየሚደርስባትየጤናመታወክአስቸጋሪስለሚሆንጥንቃቄማድረግይገባታል፡፡ መረጃውእንደሚገልጸውእርግዝናውእስከሶስትወርእድሜባለውጊዜእርጉዝዋሴትኢንፍሉዌንዛወይንምኃይለኛጉንፋንቢይዛትጽንሱንየማጣትወይንምካለጊዜውየመውለድእጣፈንታወይንምኪሎውአነስተኛየሆነልጅመውለድእንዲያጋጥምምክንያትሊሆንይችላል፡፡ አንዲትእርጉዝሴትኢንፍሉዌንዛሲይዛትበተለይምእርግዝናውበሁለተኛናበሶስተኛደረጃላይየሚገኝከሆነሳንባዋበከፍተኛደረጃኦክስጂንስለሚፈልግሕመሙንጠንካራሊያደርገውይችላል፡፡ እ.ኤ.አ በ2016 በተደረገጥናትእንደታወቀውይህየኢንፍሉዌንዛfluየሚባለውሕመምክትባትበወሰዱትእናባልወሰዱትእርጉዝሴቶችላይልዩነትአሳይቶአል፡፡ክትባትየወሰዱትሴቶችላይሕመሙ በ51%ቀንሶተገኝቶአል፡፡…
Read 2283 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በኢትዮጵያ የክብር ዜግነት ያላቸው በአለም አቀፍ ደረጃ የተከበሩ እና የተለያዩ እውቅናዎችና ሽልማቶች የተሰጡአቸው በተጨማ ሪም በተባበሩት መንግስታት ድር ጅት የተለየ ክብርና እውቅና የተሰጣቸው የተከበሩ አውስትራሊያዊት የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት እና የፌስቱላ ህክምና ባለሙያ ነበሩ፡፡ ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን…
Read 13055 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለም አቀፍ ዙሪያ በአሁኑ ወቅት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የያዘው እና ከ70/ሺህ በላይ ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት የሆነው የኮሮና ቫይረስ በእርጉዝ ሴቶች እና ጨቅላዎቻቸው ላይ ሊያስከትለው የሚችለው የተለየ ችግር ይኖር ይሆን? ለሚለው ጥርጣሬ መልስ የሚሆን የባለ ሙያዎችን ግኝት ማስነበብ ከጀመርን እነሆ…
Read 11479 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በኢትዮጲያ የማህጸንና ፅንስ ሐኪሞች ማህበር የተዘጋጀ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ከኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር ኮቪድ-19 የተሰኘው ወረርሽኝ በተለይም በእርግዝና ላይ ባሉ እናቶች ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ሕመም በተለየ የሚመለከት መረጃ አዘጋጅቶ ለንባ ብሎአል፡፡ ይህ እትም…
Read 12769 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በኢትዮጲያ የማህጸንና ፅንስ ሐኪሞች ማህበር የተዘጋጀ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ከኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር ኮቪድ-19 የተሰኘው ወረርሽኝ በተለይም በእርግዝና ላይ ባሉ እናቶች ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ሕመም በተለየ የሚመለከት መረጃ አዘጋጅቶ ለንባ ብሎአል፡፡ ይህ እትም…
Read 2096 times
Published in
ላንተና ላንቺ