ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ማንኛዋም እናት፣-ክብሯን የማያጉዋድልና አክብሮት የተሞላበት የጤና አገልግሎት የማግኘት፣ከአድልዎ የጸዳ በእኩልነትና ፍትሐዊ የሆነ የጤና አገልግሎት ማግኘት፣ጤንነቷ ተጠብቆ የመኖርና ተገቢ የጤና ክብካቤ በነጻነት የማግኘት፣በነጸነት የጤና ክብካቤ የማግኘትና ያለመገደድ፣ሰብአዊ ክብሯና የግል ውሳኔዋን የማስከበር መብት አላት፡፡በዚህ እትም ለንባብ ያልነው የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር…
Rate this item
(0 votes)
 ልጅ መውለድ ተፈጥሮአዊ ሂደት ነው፡፡ ልጅ መውለድ ተፈጥሮ እራስዋ የምታዘጋጀው መገታት የማይችል ፍላጎት ነው፡፡ የሰው ልጅ ልጅ መውለድን በሕይወቱ ውስጥ እንደ አንድ ዋስትና አድርጎ ይቆጥረዋል። ሰው ልጅ መውለድ ካልቻለ ትልቅ ነገር እንደጎደለው የሚ ቆጥርበት አጋጣሚ በብዛት ይስተዋላል፡፡ በእርግጥ አልፎ አልፎ…
Saturday, 19 August 2017 12:35

የሙያ ስነምግባር (ETHIS)

Written by
Rate this item
(0 votes)
የህክምና ባለሙያዎችን የሙያ ስነምግባር በሚመለከት ለዚህ እትም ማብራሪያቸውን እንዲሰጡን የጋበዝናቸው ዶ/ር ሙኒር ካሳ የጽንስና ማህጸን ህክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ሙኒር እንደሚሉት ከሆነ አንድ ሐኪም ወደህክምና ሙያ ከመግባቱ በፊት በተወሰኑ ነገሮች ከእራሱ ጋር መስማማት ይጠበቅበታል፡፡ሐኪም ለማከም የአንድ ሰው ፈቃድ ይፈል ጋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዘኛው አጠራር (Uterine Prolapse) የምንለው የማህጸን የተፈጥሮ ቦታውን መልቀቅ እና ወደታች መንሸራተትን ለመግለጽ ያገለግላል፡፡ ይህ የማህጸን የተፈጥሮ ይዘት መዛባት ባስ ካለም በሴቷ ብልት በኩል ወደውጪ እስከመውጣት ሊደርስ ይችላል፡፡ እንዲህ ያለው ሁኔታ ሲፈጠርም ማህጸኑ ብቻውን ብቻ ሳይሆን የሴቷን ብልትና የሽንት መቋጠሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ይድረስ ለላንቺና ላንተ አምድ አዘጋጆች ከነታዳሚዎቻችሁ እንደምንሰነበታችሁ የሚለውን ሰላምታ ያገኘነው ከአንድ አንባቢ ነው፡፡ የግል ታሪኩን የብዙዎች ሰዎች ገጠመኝ ሊሆን ስለሚችል እባካችሁ አስነብቡልኝ ብሎናል፡፡ የአምዱ ዝግጅት ክፍልም በሀሳቡ በመስማማት እነሆ ለንባብ ብሎአል፡፡ እኔ ያደግሁት በጣም ብዙ ቤተሰብ ውስጥ ነው፡፡ እናትና አባቴ…
Rate this item
(0 votes)
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት አቅርቦቱ ቢስተካከል የእናቶችን ጤና መጎዳትና ሕይወት መጥፋት በ40 % እና የጨቅላ ሕጻናቱን ሞት ደግሞ በ10 % እንደሚቀንስ እሙን ነው። እንዲሁም የህጻናት ሞት በ21 % ሊቀንስ ይችላል። ባለፈው እትም ማስነበብ የጀመርነው የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ቀጣይ ክፍል የዶ/ር ደመቀ…