ላንተና ላንቺ
የህጻናት (ከ0-5) አመት ድረስ ያለው ከመጠን በላይ መወፈር እንደውጭው አቆጣጠር ከ1990 እስከ 2016 ድረስ ባለው ጊዜ ከ32 ሚሊዮን ወደ 41 ሚሊዮን ቁጥር ጨምሮአል፡፡ በዚሁ ወቅት በአለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት የአፍሪካ አካባቢ ብቻ ተለይቶ ሲታይ የህጻናቱ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ከ4…
Read 2984 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕብረተሰብን በማገልገል ረገድ ይህ ሙያ ከዚህኛው ይበልጣል ወይንም ይሻላል አለዚያም ይህን ካገኘሁ ይህ ይቅርብኝ የማይባልበት እና ሁሉም እንደየባህርይው አስፈላጊ ስለሆነ በትክክለኛው መንገድ ህብረተሰቡን የሚጠቅም እንዲሆን ለማድረግ ሩቅ ለሩቅ ሆኖ ሳይሆን በጋራ ክፉና ደጉን ተነጋግሮ እዚህ ጎደለ እዚህ ጥሩ ነው በሚል…
Read 2043 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሴቶች በተፈጥሮአቸው ከሚኖራቸው የስነተዋልዶ ባህርይ አንዱ የወር አበባ ነው፡፡ ሴት ልጆች በአስራዎቹ እድሜ ክልል ሲደርሱ የሚያዩት የወር አበባ የሚፈጠረው የማህጸን ግድግዳ ጽንስ ይፈጠራል ከሚል ከተዘጋጀ በሁዋላ ጽንሱ መፈጠሩ ሲቀር ይፈራ ርስና ወደፈሳሽነት ተለውጦ ንጹህ ያልሆነ ደም ይፈሳል፡፡ የወር አበባ የሚቆየው…
Read 3948 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሀኪሞች ማህበር በአሜሪካ ከሚገኘው የአሜሪካን የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ደጋፍ በሚያደርጉ ድርጅቶች አጋዥነት ስራ ከጀመረ እነሆ ሁለት አመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ሁለት አመታት ጊዜ ውስጥ የተሰሩ ስራዎችን በሚመለከት አንዳንዶቹን እንደሚከተለው ለንባብ ብለናል፡፡RESIDENCY: -ከጠቅላላ…
Read 2300 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ኤችአይቪ ኤይድስ በኢትዮጵያ እንደገና ምልከታን ይሻል የሚለው October 06/2017 ከወጣው የአዲስ ስታንዳርድ ድረገጽ የተገኘ ነው፡፡ መረጃው ኤችአይቪ ኤይድስ በኢትዮጵያ ምን ሁኔታ ላይ ይገኛል የሚለውን ለንባብ ዘርዘር አድርጎ እንደሚከተለው አቅርቦአል፡፡ ባለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ በኤችአይቪ ኤይድስ ምክንያት ለሕልፈት የተዳረ ጉትን…
Read 2478 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ትዳር ሲመሰረት በጉጉት የተጠበቀ የግብዣ ወይንም የሙዚቃ በአጠቃላይም የደስታ ስነስርአት ተካሂዶ ነው። አንድን ትዳር ወደትክክለኛው መስመር ለመምራት በዙሪያው ያሉ ዘመድ አዝማዶች በእጅጉ የሚደክሙበት በመሆኑ በኢትዮጵያ አንድ አባባል አለ፡፡እሱም ‹‹…አንዱ ሊያገባ ሌላው ገገባ…›› የሚል ነው፡፡ ይህም በሰርጉ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ምን…
Read 9618 times
Published in
ላንተና ላንቺ