ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 22ኛውን አመታዊ ጉባኤውን እንደአውሮፓውያኑ አቆጣጠር February 24-25 በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል አካሂዶአል፡፡ ጉባኤው በተካሄደበት ወቅት የማህበሩ አባላት እና ተባባሪ አባላት የተገኙ ሲሆን የተለያዩ ድርጅቶች ተወካዮችም ተሳትፈዋል፡፡ ኮንፍረንሱን የከፈቱት ዶ/ር ታዬ ቶሌራ ከፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር…
Rate this item
(0 votes)
“... ስሜ ምሳዬ ጸጋዬ ነው፡፡ ሕመሜም የማህጸን መውጣት ነው፡፡ እኔ የምኖረው በዚሁ በአለም ከተማ ውስጥ ቢሆንም ሐኪሙን ለማግኘት በቀጠሮ ቆይቻለሁ፡፡ ምክንያቱም እንደእኔው የታመሙ ብዙዎች ስላሉና ደግሞም በድንገተኛ ለሚመጡት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ነው፡፡ በማህጸኔ በኩል ወደውጭ እንደፊኛ ተወጥሮ በጣም ያመኛል፡፡ ይደማልም፡፡ ሽንቴን…
Rate this item
(0 votes)
“...ሀገራችን ፀሐይ ወጥቶ! አሁንማ ፀሐይ ወጥቶልናል። ሆስፒታላችን ከተሰራልን ወዲህ ምን ችግር አለ... ሞትማ እንዲህ በቀላሉም አይደፍረን፡፡ መቼም ነብስ የእግዚሀር ናትና ሲያበቃላት መትረፊያ የላትም እንጂ... እንዲህ በምኑም በምኑም አልጋ መያዝማ ቀርቶአል፡፡ ይኼው አሁን እኔን ከበሽታ ነጻ አውጥቶኛል፡፡ እዚህ ጉያዬ ስር አንድ…
Rate this item
(31 votes)
የማህጸን በር ካንሰር፣በማህጸን አካባቢ የሚፈጠር የቅማል ዘር በግብረስጋ ግንኙነት ምክንያት ከሚተላለፉ መካከል ናቸው፡፡ ዶ/ር ሰሎሞን ኩምቢ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጽንስና ማህጸን ሕክምና ትምህርት አስተማሪ እና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ሶሎሞን በግብረስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚተላለፉ በሽታዎችን ምንነት እና መፍትሔያቸውን ለዚህ…
Rate this item
(0 votes)
የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በ4ኛ ዙር 2010-2011 እና 2014-2015 ባወጣው የጤና አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮግራም እንደ ዋና ግቦች ከሚቆጠሩት መካከል፡-የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን ከ25% ወደ 60% ማሳደግ፣በጤና ተቋማት እና በሰለጠነ የሰው ኃይል የሚወልዱ እናቶችን ቁጥር ከ12%-32% ማሳደግ፣የተሟላ ጤንነት ያላቸውን ልጆች ቁጥር ከ45%…
Rate this item
(1 Vote)
“...ክፍተቱን ማጥበብ ትልቅ ነገር ነው...”የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (WATCH) ዋች ከተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅትና ሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሚወለዱ ጨቅላ ሕጻናትና እናቶች ዙሪያ አፋጣኝና መሰረታዊ የሆኑ ሕክምናዎችን ለመስጠት የሚያስችል ስልጠና በተለያዩ መስተዳድር አካላት ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ከዚህ…