ጥበብ

Saturday, 14 January 2023 11:32

ካሊሃም

Written by
Rate this item
(2 votes)
«አላልኳችሁም! ሞተ። ይሄ ልጅ ቁርጥ ካሊጉላን፥ቁርጥ ሃምሌትን ነው። የሁለቱን ጸባይ አጋጭቶ ነው የሰጠው፤ ስምን መልዓክ ያወጣው የለ? ሆ! ካሊሃም። ገደብ አልባ ፍላጎቱ፣ ደንታ ቢስነቱ፣ ራስ አምላኪነቱ፣ሞትን በሰዎች እጅ የመፈለግ ጉዞው አከተመ። የአባቱን ገዳይ አጎቱን የመበቀል አባዜው፣ ቁጡ ባሕርይው አበቃለት።--” ድረስ…
Saturday, 07 January 2023 00:00

በዓል ሲደርስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ማታ፣ ጭር ሲል የሚሰማው የሽታዬ ድምፅ ጠፍቷል። የእንቁራሪቶች ሲርሲርታ፣ የሽታዬ ኡኡታ የለም። ምን ዋጣቸው? ብዬ አሰብኩ። ሲኖር ዝም ያሉት ሲሞት እንደሚታወስ ሁሉ ፣ስትጮህ የማልረዳት ዝም ስትል ጨነቀኝ። ከምሽቱ 1:00 አካባቢ አዛን፣ ከምሽቱ 3:00 አካባቢ የሽታዬን ኡኡታ ክፉኛ ለምጄ ኖሯል።[የቀይ ጤፍ…
Rate this item
(2 votes)
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያዊነትና ስለ ብዝሃነት ያወራል። ግን እነዚህ ቃላቶች የሚሰጡት ትርጉም ጭራሽ የሚቃረኑና የሚጋጩ ናቸው። ለዚህ እንቅፋት የሆነው እነዚህን ቃላቶች ለመተርጎም አህዳዊ/ፌደራላዊ በሚሉት ቃላት በመተርጎማቸው ነው። ይህ ደግሞ ፖለቲካዊ ማምታታት ነው እንጂ ለመግባባት እንድንችል ቃላቶቹን በራሳቸው ለመተርጎም ሳይቻል ቀርቶ አይደለም።…
Saturday, 31 December 2022 13:15

የመሐል ነገር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጨለማን በጥቁረቱ የምጠላውን ያህል፡ብርኀንን በፍካቱ እጠለዋለሁ። ሁለቱም ለእኔ ምቾት የላቸውም። ጨለማ እንዳልታይ በመጋረዱ አይመቸኝም፤ ብርኀንም ፍጹም እንድጋለጥ በመፍቀዱ ሰላም አይሰጠኝም። አምላክ ለምን በቀንና በጨለማ መካከል ያለ ሰዓት አልፈጠረም? ደብዘዝ ፈዘዝ ያለ፤ አይጋለጡበት አይጋረዱበት ዓይነት።ሌሊት።ከሽቦ አልጋዬ ላይ ተጋድሜ ሐሳብ በአእምሮዬ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 ከመጽሐፉ ላይ ጥቂት አንቀጾች ለቅምሻ‹‹እህስ... መሰጠትስ እንዳንተ ነበር፡፡ ነፋሱን መከተል መሰጠት እንጂ መባከን አይሆንም፡፡ ደግሞም እራስህን እንጂ ነፋሱን አታሳድደውም፤ ራስህን እንጂ ነፋሱን ልትለውጠው አትችልም። በእውነታው ሊያጠምቅህ፣ ሊያላምድህ ያባብልሃል እንጂ ነፋስን ልታሳድደው ወይ ልትከተለው የማይሆን ነገር ነው፡፡ የምዕራብ ነፋስ ሲጠነሰስ ከባህር…
Rate this item
(0 votes)
መግቢያ“የዘሩት ሲያፈራ” በሚል አርእስት የቀረበው የደራሲ ደመቀ ዘነበ መጽሐፍ፣ በደርግ ዘመን የኩባ መንግስት ለኢትዮጵያ ካደረገው አስተዋጽኦ ዋነኛውን ከትቦ፣ በሚያምር አቀራረብና ትውስታን ባዘለ አገላለጽ ለአንባቢ አቅርቦልናል፡፡ ይህ መጽሐፍ በዋነኛነት የኩባ መንግስት ለኢትዮጵያ ያደረገውን ድጋፍ የሚገልጽ ሲሆን በዘመኑ በኩባ የተማሩ ኢትዮጵያውያን የነበራቸውን…