ጥበብ

Saturday, 27 August 2022 12:45

ሆያ ሆዬ በየዓይነቱ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ቡሄ (ፊጋ)ክፈት በለው ተነሣያንን አንበሳ (2)ክፈት በለው በሩንየጌታዬን (2)ሆያ ሆዬ ሎሚታልምጣ ወይ ወደማታሆያ..ሆዬ… አብዬው መሬሆያ ሆዬ…ሆ (2)ድንጋይ ለድንጋይ -(ሆ)ትዘላለች ጦጣ- (ሆ)እኔ አለቅም ዛሬ (ሆ)ነብሴ ብትወጣ! (ሆ) ሆያ ሆይ ሎሚታ ልምጣ ወይ ወደማታሆያ ሆዬ-ሆ (2)ሆይ የኔ ጌታ (ሆ)ሲቀመጥ ያምር (ሆ)ሲቆም ይረታ…
Rate this item
(3 votes)
የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ዘመነ ክህነት፣ የአንጾኪያ ቀውስ በጥልቀት ተዳሶበታል፤ከአገራችንና ከቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ኹኔታ ጋራ በእጅጉ ተመሳሳይ ነው፤ተቋማት እና ልሂቃን፣ ማኅበረ ፖለቲካውን ማረቅ ባለመቻላቸው ዕዳ ኾነዋል፤የሃይማኖት ልሂቃንም የፖሊቲካዊ መካሰስ አዋላጅ መኾናቸው እጅግ ያሳስባል፤ከሚያቋስለን ርእዮተ ዓለማዊ ታሪክ ወደ ፈዋሽ ታሪክ ሽግግር…
Wednesday, 17 August 2022 20:20

ሌላ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከብርዳማው የክረምት ገላ የሚተነውን ቀዝቀዛ አየር ልከላ፣ ፍቅር ባስጌጣት ጎጆዬ፣ በውዴ እቅፍ ውስጥ መሽጌ ሳለሁ፣ እንዲህ አለችኝ ውዴ፡-“አንተ ለእኔ ከሁሉም በላይ ነህ፡፡ የሚበልጥህ ይቅርና የሚስተካከልህ የለም፡፡ ብሩህ ራዕይን የምትፈነጥቅልኝ የእኔ ጸሃይ አንተ ነህ፡፡ እምነት አንተ፣ ፍቅርም አለኝታም ማለት አንተ እንጂ…
Rate this item
(3 votes)
መቅድምበዚህ መጽሐፍ ገጾች ውስጥ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፉ እጅግ ቆንጆ ቆንጆ ቃላት አሉ። በዚህ መጽሐፍ ገጾች ውስጥ በየትኛውም ቋንቋ ውብ ተደርገው የተፃፉ ታላላቅ ቴአትሮች ይገኛሉ። ይህ የሥነ-ጽሁፍ ቅጽ፤ የቅርሶቻችን አካል ሆኗል። ወደተለያዩ የዓለም ቋንቋዎችም ተተርጉሟል። የእያንዳንዱ ብሔርና ነገድ፣ የእያንዳንዱ ባሕል፣ ሥጋና…
Rate this item
(1 Vote)
መጀመርያ ያየኋት ከሁለት ሦስት ዓመት በፊት ነው፤ሁለት ሦስት መጻሕፍት በእጇ ይዛ ስትሔድ፡፡ ስፈራ ስቸር እንድታሳየኝ ጠየኳት፤ አሳየችኝ፡፡ ከመጽሐፎቹ አንዱ የአለማየሁ ገላጋይ “ወሪሳ” ይመስለኛል፡፡ ይህንኑ መጽሐፍ ከዚያ በኋላም እጇ ላይ አይቻለሁ፡፡በአጋጣሚ ከዚያን ወዲህ ባሉት ጊዜያት ባየኋት ቁጥር መጽሐፍ ከእጇ ላይ አላጣም፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
(ለዉጥ፣ ትዝታ፣ ምንምነት፣ ሞት …) ትዝታሽን ለእኔ፣ ትዝታዬ ለአንቺ (2012) በእሱባለዉ አበራ የተጻፈ ረዥም ልብወለድ ነዉ፡፡ ይኸ ሥራ እሱባለዉ በሳል ደራሲ (professional novelist) መሆኑን በተጨባጭ ያሳየበት ግሩም የፈጠራ ሥራ ነዉ፡፡ ደራሲዉ በዚህ ሥራ የተለያዩ የአጻጻፍ ቴክኒኮችን ማለትም ሕፅናዊነት (ይኸን የአማርኛ…