ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
--ዮናስ እንደሚነግረን፣ ሐበሻ በአፉ በታሪኩና አባቶቹ ባጎናፀፉት ነፃነቱ የሚኮራ መሆኑን የሚደሰኩር፤ በገሀድ ግን ኅሊናዉ በፈረንጅ ባሕል ቅኝ የተገዛ ሎሌ ነዉ፡፡ ሐበሻ ድህነቱን ከአድማስ ማዶ ተሰዶ ሊያራግፍ የሚመኝ፣ በአፉ አገሬን እወዳለሁ የሚል፣ በገሀድ ግን እትብቱ የተቀበረበትን አፈር ሽሽት የባሕር ሲሳይ መሆንን…
Rate this item
(1 Vote)
መስከንተሪያ፡-አጭር ልብ-ወለድ ከዕድሜው አንጻር አጭር፣ ከቃላት አጠቃቀሙ ረገድ ቁጥብ፣ በሕዋ ጊዜ ዑደት/space time continuum በኩል የተፋጠነ ነው፤ ከገጸ-ባሕሪይው ይልቅ ለክስተቶቹ/incidents ትኩረት ይሰጥና ሰፊ የፈጠራ ዕድልንና ምናባዊነትን ለደራሲው ያመቻቻል፤ ከዘውግ ይልቅ ገጸ-ሰብ ፈጥረው የመተረክ ምቾት እዚህ አጭር ልብወለድ ውስጥ መሆኑ ዕሙን…
Rate this item
(2 votes)
ማንይንገረው ሸንቁጥሀብታሙ አለባቸው ቀደም ባሉ ጊዜያት አውሮራ፣ የሱፍ አበባ፣ የቄሳር እንባ፣ አንፋሮ፣ ህንፍሽፍሽ የተባሉ የአገራችን ታሪክና ፖለቲካ ላይ ያጠነጠኑ ልብ ወለድ መጻሕፍትን አበርክቶልናል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝም “ታላቁ ተቃርኖ” በሚል ርዕስ አንድ ኢ-ልብወለዳዊ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ በዚህ ኢ-ልብወለዳዊ መጽሐፉ ውስጥ የሚከተሉት ሃሳቦች…
Sunday, 03 March 2024 20:49

አዝማሪው

Written by
Rate this item
(2 votes)
ጭጋግ መኃል ጅብ የሚያስከትል ቅርናት በትከሻዬ አዝዬ ደጇ ደረስኩ። በሯ ለቁመቴ ያንሰዋል። ዝቅ ብዬ በወይራ ጢስ የታነቀች ሾላካ ውስጥ አጨነቆርኩ። ጥለቱ የሚያበራ ሀጫ ቀሚስ የለበሰች እመቤት ወዲህ ወዲያ ስትል ዐይኔ ያዛት። የዜማ ወዳጄ ናት። “ቅኝት እወዳለሁ” ትለኛለች። “ከሁሉ ለአምባሰል ሟች…
Rate this item
(3 votes)
‹‹ዋ!...አድዋ ሩቅዋ፤የዓለት ምሰሶ - ጥግዋ፤ሰማይ ጠቀስ፣ ጭጋግ ዳስዋ፤አድዋ…ባንቺ ህልውና፤በትዝታሽ ብጽዕና፤በመሥዋዕት ክንድሽ ዜና፤አበው ታደሙ እንደገና፤ዋ!....›› (‹‹አድዋ›› - የዓለም ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን።)መሪዎች በተለያዩ ጊዜያት አገር ሰጥተውናል፤ ድንበር ቆርሰውልናል፤ ለሕልውናችን ሲሉ ተዋድቀዋል፤ በሰላሙ ቀን አንኮላ፣ በጦርነቱ ቀን አጥንታቸውን ከስክሰው ዎረታ ውለዋል፤ አገር ማቅናታቸውን…
Rate this item
(2 votes)
አንዳንድ ብርቅዬ ሁነቶች፣በየዐረፍተ ዘመን አንጓ የተደረደሩ፣ እንደየመልካቸው አድማሳት ተሻግረው፣ከነቃናቸው ዕድሜ ይቆጥራሉ፤እንደየቆሙበት ምሰሶና እንደረገጡት እውነት ጥንካሬና ልልነት ደግሞ ዘለቄታቸው ይወሰናል።ጠለቅ ብለን ስናየው፣ሀገር የታሪክ መሠረት፣ሰዎች ደግሞ የታሪክ ብዕር ናቸው። አንዳንዴ ላብ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ደም አጥቅሰው በዘመን ገጾች ላይ ይጽፋሉ። ሕይወትም በራሷ እንደ…
Page 3 of 249