Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 22 October 2011 11:55

“ተመልካቹ ከፊልም ሰሪው ቀድሟል”

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲሱ ፊልምሽ እንዴት ነው… ጥሩ ፊልም ሠርቻለሁ ብለሽ ታስቢያለሽ? በእኔ በኩል ሠርቻለሁ ነው የምለው፤ ሌላውን ደግሞ ሕዝብ ሊያረጋግጥልኝ ይችላል፡፡ ፊልም የአንድ ሰው የምናብ ውጤት ነው፡፡ ተመልካቹን ሁሉ አረካለሁ ማለት ባይቻልም ይኼ የእኔ ፈጠራ ነው ብለህ ስትሰጠው ደስ ካለው ደስ ይልሃል፡፡…
Saturday, 15 October 2011 12:29

የተሸከምነው ክብደት ፍቅር ነው

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሙሉነት ተሰማኝ፡፡ የመጉድል ፍላጐት በፅኑ አደረብኝ፤ ለመፃፍ ተነሳሁ፡፡ መጉደል ማለት ማጣት አይደለም፡፡ የሀሳብ ደም በመጉደል የሚተካ ነው፡፡ መሆኑ ራሱ የፍቅር ባህርይ አለው፡፡ መቶ ቢሊዮን ፀሐዮች በእኛ ጋላክሲ ውስጥ፣ መቶ ቢሊዮን የኒውሮን ህዋሶች ደግሞ በእኔ የራስ ቅል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ምን ያህል…
Saturday, 15 October 2011 12:24

ታሪክን በቧልታይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አቀላቅሎ መዛቅ የሶሻሊዝም ሥራ ነው . . . ብዙሃኑ ጋብ ሲል፤ ጥቂቶች ጉብ ይላሉ . . .“ዕቃ ብናጣ በአንድ በላን” አሉ ከተራው ጋር መሰየማቸው የቆጠቆጣቸው የጥንት መኳንንት፡ በእሳቸው ወገን ሆነን ካየነው ልክ ናቸው፡ ይቆጠቁጣል እንጂ - እንዴት አይቆጠቁጥ? በደም ፍላት…
Saturday, 15 October 2011 12:24

የሃሳብ ምግቦች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተረት ማህበረሰባዊ እውነታን በቀላል እና የዋህ ዘዬ የሚቀርብበት የጥበብ ዘርፍ ነው፡፡ ቀጥሎ በምትመለከቷቸው ተረቶች ውስጥ የተገለፁ እውነቶች ደረጃቸውና መገለጫቸው የተለያየ ቢሆንም በህይወታችን ውስጥ በየቀኑ የሚገጥሙንና በዝንጋኤ የሚታለፉ ደረቅ እውነቶችን የሚያጎሉ የሃሳብ ምግቦች ናቸው፡፡ እስኪ እንብቧቸው፡፡ የነብሩ ጅራት
Saturday, 08 October 2011 10:01

የአይዶል የጨረባ ተዝካር

Written by
Rate this item
(0 votes)
ይህንን ጽሁፍ እጽፍ ዘንድ መነሻ የሆነኝ የ2003 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይዶል የሽልማት ስነ-ስርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪiን በቀጥታ በተሰራጨውና በዕለተ መስቀል የተካሔደው ውድድርና ሽልማት ስፍራ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ሲሆን የታዘብኳቸውንና በግሌ ስሜት የሰጡኝን ጉዳዮች እነካካለሁ፡፡ ቅድሚያ የምሰጠውም የኢትዮጵያ አይዶል በየዓመቱ ለሀገራችን የኪነ-ጥበብ…
Rate this item
(0 votes)
...በአሁኑ ሠዓት እንኳ የሬዲዮናችሁን ጆሮ እየጠመዘዛችሁ ጣቢያ ብትቀይሩ አንድ የወሎ ጣዕመ ዜማ አታጡም፡፡ ከፈለጋችሁ የመጽሐፍት መደርደሪያችሁን በርብሩት፡፡ እርግጠኛ ነኝ ስለ ደሴ ውበት የሚተነትን ሽራፊ ገፅ አይጠፋም፡፡ ደሴ እድለኛ አገር ናት፡፡ የማያቁት አገር አይናፍቅም የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር ፉርሽ አድርጋለች፡፡ በተለይ እንደ…