ጥበብ
ከጥቂት ዓመታት በሀገራችን ሥነ - ጽሑፍ አይን-ገብ እየሆነ የመጣው የሕይወት ታሪክና ግለ ታሪክ አፃፃፍ ጉዳይ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል፡፡ በቅርቡም ይብዛም ይነስ፣ በወጉ ይሠራ አይሠራም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እንደመነጋገሪያ ተነስቶ ነበር፡፡ በእርግጥም ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ሃሳብ ሰጥተውበታል፣ ፍፁም የማይመለከታቸውና አንዳች ነጥብ…
Read 4038 times
Published in
ጥበብ
በቅርቡ አንድ ቱባ የመንግስት ባለስልጣን “የሁለት ምርጫዎች ወግ” የሚል ቱባ መጽሐፍ ጽፈዋል - የታዋቂውን እንግሊዛዊ ደራሲ ቻርለስ ዲከንስን እውቅ መጽሐፍ “A Tale of Two Cities” ወይም “የሁለት ከተሞች ወግ” ርዕስን በመዋስ፡፡ እኔም የዚህን እውቅ መጽሐፍ ርዕስ ተውሼ፣ ይችን ሀይ ባይ…
Read 2682 times
Published in
ጥበብ
ዲሲፕሊናዊ ንባብ የሚየተጋ መጽሐፍ ዳንኤል ክብረት የተፈተነበት፣ አንባቢ የሚፈተንበት ጥንቁቅ ሥራ… በተለያዩ ሃይማኖታዊ ፍልስፍናዎችና የሥነ እውቀት ንድፈ ሃሳቦች የሚዳኝ መጽሐፍ… ፈር መያዣ:- የዚህ ጽሑፍ ዓላማ፣ “ራእየ ዮሐንስ - የዓለም መጨረሻ” በሚል ርዕስ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በቅርቡ ለንባብ ባበቃው መጽሐፍ ላይ…
Read 4257 times
Published in
ጥበብ
በብርቅ ጊዜ የነበሩ ብርቅ ደራሲ ናቸው - ደራሲ መስፍን ወልደማርያም የስለላ ታሪኮችን ለአገራችን ያደረሰ ሰው ነው - ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ ብዙዎቹ የእሱ ትርጉሞች የቋንቋ መረዳት ችግር አለባቸው - ሃያሲ አስፋው ዳምጤ የአገራችንን አንጋፋ ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ባጣን በሳምንት ጊዜ ውስጥ…
Read 4366 times
Published in
ጥበብ
ዛሬ ከሚስቴ ጋር ፍቅር ለመስራት ቀጠሮ አለን፡፡ ከባህላችን ያፈነገጠ የፈረንጅ ፊልም ይዘናል፡፡ እንደውም የቪዲዮ ማጫወቻው ውስጥ ከተነዋል፡፡ የመኸር ዝናብ እንዳላረሰረሰው ደረቅ መሬት አፏ ኩበት እስኪመስል ድረስ በስሜት ነዷል፡፡ የገዛ ሙቀቴ አትንኖ፣ … ሰማይ አውጥቶ …ከገላዋ ላይ እስኪያዘንበኝ እኔንም አንዘፍዝፎኛል፡፡ ……
Read 2536 times
Published in
ጥበብ
ከአዘጋጁ:- ውድ አንባብያን፤ በዚህ አምድ በአንጋፋው ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር የአፃፃፍ ዘዬ የተኳሉ ጥበባዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ መጣጥፎችና ወጐች ይስተናገዳሉ፡፡ እግረመንገዳችንንም ዕውቁን የብዕር ሰው ስብአት ለአብን እየዘከርን፡፡ ለአምዱ የሚመጥኑ ጽሑፎችን ብትልኩልን ሚዛን ላይ እያወጣን እንደየሁኔታውና አግባቡ እናስተናግዳለን፡፡ ዶክተር ሳሙኤል ጆንሰንና…
Read 2343 times
Published in
ጥበብ