Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
2011-12-17 “አደፍርስ” ሲወጣ 10 ብር መሸጡ አስገርሞ ነበር፤ አሁን ፎቶ ኮፒው 200 ብር ይሸጣል ዳኛቸው ወርቁን የማየው እንደ ፖለቲካ ሳይንቲስት ነው ዳኛቸው በዚህ ዘመን ቢኖር “አደፍርስ”ን ላይጽፈው ይችላል “አደፍርስ” ሲወጣ 10 ብር መሸጡ አስገርሞ ነበር፤ አሁን ፎቶ ኮፒው 200 ብር…
Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላየሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ”ከጥቂት ወራት በፊት እኔ፤ ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕልና፣ ፀሐይ መላኩ በአንድ የመቃብር ስፍራ ተገናኘን፡፡ በዚህ የመቃብር ሥፍራ የምንፈልገው የታላቁን ባለቅኔ ደራሲና ዐርበኛ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴን ሐውልት ነበር፡፡ የመቃብሩን ሥፍራ ከዓመታት በፊት ተመልክቶ እኛን…
Rate this item
(1 Vote)
ጥናቱ፣ ፎክሎርን ተጠቅሞ ከልደት እስከ ሞት ያለውን ያለቃን ሕይወት ዘክሯል“የብዙዎቹ ኢትዮጵያዊያን ታላላቅ ሰዎች ጥፋት ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ነው…”“አዲስ አበባ እንኳ ለስንቱ የመንገድ ስም ስትሠጥ ለእርሳቸው ነፍጋቸዋለች”ፈር መያዣ - ከሁለት ሣምንት በፊት በሚዩዚክ ሜይዴይ አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ ለውይይት ቀርቦ ነበር፡፡ “አለቃ ገብረሃና…
Saturday, 26 November 2011 09:17

ሰቅራጥስን ዝከሩ - ተዘከሩ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት “የፍልስፍና ቀን” መከበርን ምክንያት በማድረግ፤ አንድ ነገር ለማለት ባስብም ሣይሆንልኝ ቀረ፡፡ ሆኖም ቀኑን ለመዘከር ዛሬም የረፈደ አይመስለኝም፡፡ ስለዚህ ትክክለኛ ጎዳና የያዘ የአዕምሮ ምርመራ ወይም ፍልስፍና የሚያጎናፅፈውን የመንፈስ ልዕልና ከማሳየቱ በተጨማሪ የምዕራባዊው ፍልስፍና የመሰረት ድንጋይ የሆነውን፤ አመፅን በህግ አክባሪነት፤…
Rate this item
(0 votes)
“አንዲት ጥቁር ሲካካ ከአንድ ነጭ አውራ ዶሮ የፈለፈለች እንደሆነ፤ ልጆችዋ በሙሉ ገብስማ ይሆናሉ፡፡ ጫጩቶች ወይ አባታቸውን ወይም እናታቸውን አይመስሉም፡፡ መልካቸው በሁለቱ ወላጆቻቸው መሐከል ነው የሚሆነው፡፡ እነዚህ ጫጩቶች አድገው እርስ በእርሳቸው ቢዋለዱ ልጆቻቸው ሦስት መልክ ይዘው ይመጣሉ፡፡ ጥቂቶቹ የወንድ አያታቸውን (ነጭ)…
Saturday, 26 November 2011 09:16

“ሲጋራ ለማቆም….”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የንፋሱም ነፋስ ምንጩ ደፈረሰ ምንም ሣንዝናና ፈተና ደረሰ፡፡….. ይህቺ ነገር ሠሞኑን በሲንግል መልክ ካምፓስ ውስጥ ብትለቀቅ ዘፋኙ ለፈተናና ለገና ደህና ጨላ መሠብሰቡ አይቀርም፡ ምክንያቱም ማሜ ስሪቱ /3 2/ እንዳለው “No money no study”……:: ማሜ ስሪቱን በመጀመሪያ ማስተዋወቅ ግድ ይለኛል፡፡ ማሜ…