ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ጭንቅላታችሁ እንደ ማግኔት ነው➡️ በረከትን ስታስቡ በረከት ይመጣል።➡️ ችግሮችን ካሰባችሁ ችግሮችን ትስባላችሁ።➡️ ሁልጊዜም ጥሩ ነገሮች በውስጣችሁ አሳድጉ። ➡️ በአስተሳሰባችሁ በጎና ውጤታማነትን አስቡ፡፡➡️ በሂደት ወዳሰብነውና ወደተመኘነው ነገር እንሄዳለን። ➡️ ጨለምተኝነትን ካሳደግን ጨለምተኛ እንሆናለን... ➡️ ተስፋንና ውጤታማነትን በውስጣችን ካለማመድን ስኬታማ እንሆናለን፡፡
Rate this item
(1 Vote)
”--ደራሲ በትረካ ዐውድ ውስጥ፣ ወይም በሚቀርጸው ገጸ-ባሕርይ አስገዳጅነት ያልነበሩና አዳዲስ ተረቶችን፣ ምሳሌዎችን፣ አፈ-ታሪክን የመፍጠር ዕድሉ ሰፊ ነው። ‹‹ራስ›› በርካታ አፈ-ታሪኮች፣ ተረትና ምሳሌዎች፣ ሥነ- ቃል እና ምሳሌያዊ አነጋገሮች የተፈጠሩበት ልብ-ወለድ ነው።--” መነሻ - ‹‹ራስ›› የደራሲ ፍሬ ዘር ሥራ ነው፤ በ275 ገጽ…
Rate this item
(2 votes)
መግቢያ የአንድ ደራሲ ሥራ ብቻዉን የአንድ አገር የአንድ ዘመን ሥነ ጽሑፍ ዕድገት ደረጃ ዋቢ ሰነድ ነዉ፡፡ በእዚህ ጽሑፌ የማነሳዉ አዩብ ዑመር፣ የራሱን ቱባ የግጥም አጻጻፍ ስልት (stylistics) አዳብሮ በመምጣት የአገራችን ዘመነኛ ሥነ ጽሑፍ አንድ ደረጃ ከፍ እንዲል በማድረግ የበኩሉን ጉልህ…
Saturday, 20 May 2023 21:23

ሩቅያ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ከጤነኛው የሕይወት ዑደት ያፈነገጠች ነፍስ ይዛ ተቀምጣለች።ከክብ ውጭ እንዳለች ነጥብ ..ገለል ..ፈንጠር ብላ ትታያለች።እንባ ጨርሳ ደም እያነባች ነው።የተቀመጠችበት ድንጋይ ብቻ የተፈቀደላት እስኪመስል ለቀሪው ዓለም ጀርባ ሰጥታለች። ሴትነቷ በልብሷ ተሸፍኖ ሊቀር ሲዳዳው ይታያል_የሩቅያ። [ጠና ያለ ሰው፣ ሩቅያ፣ ጠፍጣፋ ድንጋይ ላይ፣ ከተራራው…
Rate this item
(0 votes)
 ከትላንት እስከ ዛሬ ባልተመቻቸ የአገራችን የስነጽሁፍ መስክ ላይ እየተጉ እምናነበውን ካላሳጡን እውቅ ደራሲያን ከቀዳሚዎቹ ቁንጮ ሆኖ የሚጠቀስ ነው - እንዳለጌታ ከበደ፡፡ በጋራ ከሰራቸው ውጭ በግሉ ያሳተማቸው አስራ ሶስት መጻሕፍቶቹ በተደጋጋሚ ታትመው በስፋት ተነበውለታል፡፡ ምናልባት ወደፊት ኢትዮጵያ ስለሚኖራት ስነጽሁፍ እንደነ-እንዳለጌታ ያሉ…
Rate this item
(2 votes)
ስቅየት ተጠራቅሞ፣ እን‘ዳስም ሲያፍነኝ፣እንደ ማርያም መንገድ፣ መሿለኪያ የሆንከኝ፤ገነት እንድገባ፣ ትኬት የለገስከኝ፤…§አባቴ እዚህች ምድር ላይ ሳለ የሠራውም ሆነ የዘራው ሐጢያት አንድ ብቻ ነበር - እኔ። ባለ ቀይ ዳማ ፊቱ አባቴ፣ እስከ እስትንፋሱ ሕቅታ ድረስ ከእኔ ውጭ ሌላ ሕጸጽ አልነበረበትም:: §ሰዎች ስለ…
Page 13 of 249