ጥበብ

Saturday, 05 March 2022 12:57

የፍሬዘር ወጎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ፍሬው ዘሪሁን (ፍሬዘር) ዲፕሎማት ነው። ከዲፕሎማትነቱ በዘለለ ደራሲ ነው። በድርሰት በቆየባቸው ጥቂት አመታት “ዣንተከል” እና “ራስ” የተሰኙ ልቦለዶች ለአንባቢያን አድርሷል። አሁን ደግሞ እየሳሳ ባለው በወጉ ዘርፍ አንድ መጽሐፍ በቅርቡ አበርክቷል። ወግ ምንድነው? የእንግሊዝኛው ቃል (Essay) Essayer ከሚለው የፈረንሳይኛ ቃል የመጣ…
Rate this item
(1 Vote)
ሀገርን ትልቅ ማድረጊያ አንዱ መንገድ ኪነጥበብ ነው፡፡ መጽሐፍ፣ ዘፈን፣ ፊልም፣ ትያትር ወዘተ ለዚህ ተጠቃሽ መሆን ይችላሉ። ሀገራት በእነዚህ የኪነጥበባት ውጤቶች ብሔራዊ አጀንዳቸውን፣ እምነታቸውን፣ የበላይነታቸውን፣ ሥልጣኔያቸውን፣ ጀግንነታቸውን…ያንጸባርቃሉ፡፡ የማንን ፊልም ነው የምናየው? በማን ገንዘብ ነው ዓለም ዓቀፍ ግብይት የምንፈጽመው? የት ሀገር ለመኖር…
Tuesday, 01 March 2022 00:00

“‘ፍ‘ ይዘሀል?;

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 "--እኔ በህልሙ ላይ የታየኝ መሬቱ ላይ ተዘርሬ ነው፡፡ በዙሪያችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ወዳድቀዋል፡፡ በገደሉ መውጫ ኩርባ ላይ የእንግሊዝ ወታደሮች እየመጡብን ነው፡፡ ቀና ብዬ ስመለከት መይሳው ከጎኔ እንደ መንጋለል ብለዋል፡፡ ትከሻቸው ላይ የጣሉትን ሹሩባ የወረሰው ጭንቅላታቸውን ቀና አድርገው…’ገዝዬ’ አሉኝ፡፡ ስሜን…
Thursday, 03 March 2022 06:35

ከባዶ ላይ መዝገን...

Written by
Rate this item
(2 votes)
"--ለምንም ነገር ልመና ማቅረብ ትቻለሁ፡፡ የኀዘን እንጉርጉሮ ማሰማት አቅቶኛል፡፡ በተቃራኒው በጣም ጥንካሬ ይሰማኛል፤ እኔ ከሳሽ ስሆን ተከሳሹ እግዚአብሔር ነበር፡፡ ዓይኖቼ ተከፍተዋል፡፡ ብቻዬን ነኝ፤ ያለ እግዚአብሔርና ያለ ሰው በአስፈሪ ሁኔታ ብቻዬን ነኝ፡፡ ያለ ፍቅር ወይም ያለ ምሕረት፡፡--" መጣሁ አየሁ፡፡ ሁሉንም መረመርኩ።…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አድማሱ አሰፋ ጎሳዬ፤ በዛሬዋ ቀን የካቲት 16 ቀን ተወለደ፡፡*አንዳንዶች ለጥበብና ለጥበብ ባለሙያዎች በነበረው ፍቅርና መቆርቆር ያስታውሱታል፡፡*አንዳንዶች በዕውቀት ወዳድነቱና አዳዲስ ሃሳቦችን ለመተግበር በነበረው ድፍረትና ትጋት ያነሱታል፡፡*ብዙዎቹ ወዳጆቹ የትላልቅ ህልሞች ባለቤትና ባለራዕይነቱን አድንቀው ያወሳሉ፡፡*ሌሎች በደግነቱ፣ በተጫዋችነቱና በሳቂታነቱ ሁሌም አይረሱትም፡፡ እኛ ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
 ክፍል ሁለትከሰማይ የወረደ ፍርፍር በተሰኘው የአዳም የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ የሚገኘው የሚያንፀባርቅ ጥርስ የተሰኘው አጭር ልብወለድ ሌላኛው እኩይ እሳቤን የሚዳስስ ሥራ ነው፡፡ በእዚህ ልብወለድ ውስጥ የምናገኘው ዋና ገጸባሕርይ፣ የራሱን እሴት ፈብርኮ ለመኖር ያልጣረ፣ በተቃራኒው በይሉኝታ እግር ብረት ተጠፍሮ የሚኖር ገጸባሕርይ…