Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
እንዴት ናችሁ? ኑሮስ? ስራ ምናምን? እንደ ጐበዝ ተማሪ ጥያቄ አበዛው አይደል! አበው መጠየቅ የማወቅ በር ነው ሲሉ ሰምቼ ጉድ ሆኜላችኋለሁ፡፡ “እንዴት?” አትሉኝም፤ በቃ ከድሮ ጀምሮ ተማሪ እያለሁ መጠየቅ እወዳለሁ፤ የማልጠይቀው ነገር የለም፣ አደግ ስል እንደውም መጠየቅን ሁላ መጠየቅ ጀመርኩ (ፍልስፍና…
Rate this item
(0 votes)
የመታሻ አገልግሎት የሚሰጡ ወንበሮች ተገጥመውለታል ሴባስቶፖል ሲኒማ ቤትን በተመለከተ በየጊዜው ከተመልካች የሚሰነዘሩ አስተያየቶች ያስጨንቁት እንደነበር የገለፀው አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ፤ ምንም እንኳን በኤግዚቢሽን ማዕከል የሚገኘው ሲኒማ ቤት በኪራይ የተገኘ ቢሆንም ለፊልም ተመልካቹ ምቾት ለመስጠት ሲል በ4 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደገና ማደሱን…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የሀገራችን ውድ ሃያሲ ስለዘመኑ ግጥሞች አንሥቶ ሲናገር “… የሚያሣዝነኝ፣ ፍሬ ያላቸውም በገለባዎች መዋጣቸው ነው፡፡” ማለቱ ዛሬም ይገርመኛል፡፡ ስለ ግጥም ብዙ ጊዜ በዚሁ ጋዜጣ ላይ ፅፌያለሁ፡፡ የራሴን አመለካከት ብቻ ሣይሆን ታላላቅ የሚባሉ የዓለማችን የግጥም ፈርጦችንም ጠቅሻለሁ፡፡ ይህ ሁሉ ግን ስለ…
Rate this item
(0 votes)
ጓደኝነታችሁ እንዴት ተጀመረ? ከስብሃት ጋር ጓደኝነታችን የጀመረው ሁለታችንም ገና ልጆች ሳለን ነበር፡፡ አሜሪካን አገር እኔ በምማርበት ጊዜ ድንገት አንድ ቀን ነው ቤቴ ዲብ ያለው፡፡ ውቂያኖስ አቋርጦ ጓደኛ ፍለጋ መምጣትና ካንተ ጋር ልቀመጥ ማለት መቼም ትንሽ ነገር አይደለም፡፡ ይህንን እኔ ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
ስብሃት ላንተ ምንድነው? አሪፍ መምህር ነው፡፡ እርፍናውን በአንድ ነገር ልንገርሽ፡፡ ይህንን አድርጊው ብሎ አያዝሽም፡፡ ዝም ብሎ ይነግርሻል፡፡ ውስጥሽ መዝራት ሲፈልግና ልትሰሪው እንደምትችይ ሲያውቅ አሁን የምነግርሽን ታሪክ ወጣት ብሆን ኖሮ Hi Storical novel አድርጌው እጽፈው ነበር ይልሻል እና አሪፍ የፍቅር ታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
ስብሃትን እንዴት ትገልፀዋለህ? እንደልቡ ጽፎ፣ እንደልቡ የኖረ ደራሲ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የአማርኛ ልቦለድ ውስጥ አዳዲስ ቅርፆችን ያስተዋወቀም ደራሲ ነበር፡፡ በኖረበት ዘመን ሁሉ ማበርከት የሚገባውን ሥራ አበርክቷል ብዬ አምናለሁ፡፡ በህይወት በነበረበት ጊዜ ስለእሱ ብዙ ተብሏል፡፡ በዚህ በኩል ዕድለኛ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ከስብሃት…