ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ከዚህ ቀደም በለቀቃቸው 12 የኦሮምኛ ምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ አደም መሀመድ የመጀመሪያ ሙሉ ስራ የሆነው “ኦሮሚያ” አልበም ዛሬ በሂልተን ሆቴል በድምቀት ይመረቃል፡፡ ድምፃዊውና የአልበሙ አስመራቂ ኮሚቴ አባላት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በኬና ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳብራሩት፤ አልበሙ 14…
Rate this item
(0 votes)
“ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን ስትወር የ13 ዓመት ልጅ የነበረችው ሜሪ አርምዴ፤ አገር ምድሩ ሁሉ “ኧረ ጥራኝ ጫካው” እያለበሚያንጎራጉርበት ወቅት ዝምታን አልመረጠችም፡፡ ይልቁኑስ በአፍላ ዕድሜዋ ብላታ ኅሩይ ከተባሉ የጦር አበጋዝ ጋር ወደ አምባላጌዘመተች፡፡ በእዚያም ከሰራዊቱ ጎን ተሰልፋ ስትፋለም እግሯን በጥይት ተመታች፡፡--” በቅዱስ…
Saturday, 29 April 2023 19:24

ስድብ ምንድን ነው?

Written by
Rate this item
(2 votes)
 በአራት እግሩ የሚሄድ ውሻ የሚባል የመለያ ስያሜ የተሰጠውን እንስሳ “ውሻ” ብሎ መጥራት መሳደብ አይደለም፡፡ የስሜት ህዋሳቶቹን በአግባቡ ተጠቅሞ ማወቅ ነው፡፡ እውቀት በጥንቃቄ አገናዝቦ መለየት ነው፡፡በአራት እግሩ የማይሄድ በተክለ ቁመና ሰው የሚመስል ግን በባህሪ እንደውሻ የሚጮህ፣ የሚናከስ፣ የሚለቃቅምና ስርቻ የሚወድ እንስሳን…
Rate this item
(1 Vote)
 መነሻ ርዕስ፡ ዘሪሁን የትምጌታ፣ በመመለስ መንገድ ላይ፣ 1997 ዘይት ቀለም እና አክሬሊክሸራ ላይ On the Way to Return, 2005 Oil & Acrylic on canvas 62 × 78 cm ሳሎን ቤት ሶፋዬ ላይ ተንጋልዬ አንዱን የነገር ሰበዝ እየመዘዝኩ ሌላዉን እየጣልኩ በሐሳብ…
Rate this item
(3 votes)
ከሰሞኑ በበልግ ዝናብ ሰማዩ ሲዳምን፣ የደመና ሳቆችን እንደዘበት ገልጬ ማንበብ ጀመርኩ፡፡ ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ አላውቅም መቀጠል እንጂ ማቋረጥ አልቻልኩም፡፡ ደራሲና ሀያሲ ደረጀ በላይነህ ጠፍቶብኛል፡፡ ባልገባኝ ምክንያት ብዕሩ ይናፍቀኛል፡፡ አዎ ብዕሩ አብሮኝ አድጓል፡፡ የሂሶቹ ትዝታ ውል እያለ የጎድን አጥንቴ መሀል ያለችው…
Rate this item
(1 Vote)
ደበበ ሰይፉና ታገል ሰይፉ (ወንድማማቾች አይደሉም)፡: በኢትዮጵያ ስነጽሑፍ ታሪክ በወጣትነታቸው በርካታ ዘመን አይሽሬ ግጥሞችን የደረሱ ጸሐፊያን ናቸው። (ቢረሳ ቢረሳ የደበበ ሰይፉን «ልጅቱ— የዘመነችቱ»ን እና የታገል ሰይፉን «ሃምሳ አለቃ ገብሩ» ማን ይረሳል?)በእኛ ዘመን ደግሞ አያሌ ወጣቶች (በሃያዎቹ መጀመሪያና በሃያዎቹ አጋማሽ የሚገኙ…