Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
በዚህች አጭር ጽሑፌ የማወጋችሁ ኤልዛቤት ጊልበርት ከተባለች አሜሪካዊት ደራሲ የሰማሁትን ንግግር ነው፡፡ ከደራሲዋ ጋር ፊት ለፊት ተገናኝቶ የማውራት ዕድል አልገጠመኝም፡፡ በዲቪዲ የተቀረፀውን ንግግሯን የሰማና የተመለከተ ደራሲዋን አግኝቶ ለማውራት ቢቋምጥ ግን አትፍረዱበት፡፡ ንግግሯ ይጥማል፡፡ ሌክቸር የምታደርግ ሳይሆን አጠገባችን ተቀምጣ የሚጣፍጥ ወግ…
Rate this item
(0 votes)
ቀኑንና ዕለቱን በትክክል ባላስታውስም 2001 ዓ.ም ታህሳስ ወር ላይ፤ ስፍራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ነው፡፡ አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አንድ ዝግጅት አዘጋጅቶ ነበር፡፡ የዕለቱ ዝግጅት መታሰቢያነቱ ለታዋቂው የፊልም ባለሙያ ሚሼል ፓፓቲከስ እንደነበር ትዝ ይለኛል፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ የቀድሞው የባህል ቱሪዝም ሚኒስትር…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ እይታ ሲመጣ ተቀብሎ ከማገናዘብ ውጭ ምንም አማራጭ የለኝም፡ በተለይ ደግሞ ይህ እይታ ከዚህ በፊት ግራ የሚያጋቡ የተበሰጣጠሩ የአስተሳሰብ እንቆቆልሾችን በሙሉ የሚፈታ ከሆነ አለመቀበል ያስቸግራል፡፡ ...ስለ “ሀገር” ሁላችንም ሁሌ እናወራለን፡አገሬን እንላለን፣ አገሬ ገብቼ፣ ሀገሬን አይቼ፣ ለሀገሬ ሰርቼ፣ ሀገሬን አሳድጌ፣ የሀገሬን…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት ሰባት ዓመታት በየ15 ቀኑ እሁድ እሁድ ከ170 በላይ የሥነ - ጽሑፍ ሥራዎች ላይ ውይይት ያካሄደው “ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የንባብና የውይይት ክበብ” ባለፉት ጥቂት ወራት ታሪክ ቀመስ መጻሕፍትን ብቻ የሙጥኝ ብሎ ነበር፡፡ “ቄሳርና አብዮት”፣ “ጃገማ ኬሎ”፣ “የሀበሻ ጀብዱ”፣ “ደቂቀ እስጢፋኖስ”…
Rate this item
(0 votes)
በድሪምዎርክስ የተሰሩት “ፑስ ኢን ዘ ቡትስ” በሰሜን አሜሪካ፤ ስቴቨን ስፒልበርግ ዲያሬክት ያደረገው “ዘ አድቬንቸር ኦፍ ቲን ቲን” በመላው ዓለም በሳምንታዊ ገቢያቸው የቦክስ ኦፊስ ደረጃን እየመሩ ነው፡፡ በ130 ሚሊዮን ዶላር በጀት በዲጅታል 3ዲ የተሰራው “ፑስ ኢን ዘ ቡትስ” በታዋቂው የሽሬክ ፊልም…
Rate this item
(0 votes)
ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ መንስኤ የሆነኝ ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃው የአዲስ አድማስ ዕትም ነው፡፡ በጥበብ አምድ ላይ ተጋባዥ የነበረችው ተዋናይት ሮማን በፍቃዱ ስለፊልምና የፊልም ገቢ እንዲሁም የፊልም ሰሪዎች በተመልካች መቀደምንና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጠችውን ቃለ-ምልልስ አነበብኩት፡፡ ከዚያም ከዚህ ቀደም ሳስባቸው…