Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Sunday, 31 July 2011 14:08

ወዴት እንደግ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወደ አክሱምና ላሊበላ ወይስ ወደ አፄ ምኒልክ?..ስለ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ሐረር፣ የፋሲል ግንብና ስለመሳሰሉት ታሪካዊ ነገሮች በአገር ውስጥና በውጭ ባለሙያዎች በርካታ ጥናቶች ተሰርተዋል፡፡ እኛ ..እንደገና.. የተሰኘውን የቴሌቪዥን ዘጋቢ ፊልምን ለማዘጋጀት ስንነሳ ቀድመው ከተሰሩት የተለየ ነገር የማምጣት ዓላማ ኖሮን ሳይሆን ቁጭት ለመፍጠርና…
Rate this item
(0 votes)
..የሞኝ ለቅሶ፣ መልሶ-መላልሶ.. እንዳትሉኝ፤ ወደዚህ ርዕስ ለመግባት የሚያስችል ..ትኬት.. ቀደም ብዬ ቆርጫለሁ (ምኔ ሞኝ) ደራሲ ፖለቲካዊ አዙሪትና ዕጣ-ፈንታቸው.. በሚል ርእስ በሁለት ሳምንት የጥቂት ደራሲዎቻችንን ህይወትና ሥራ ለመፈተሽ ሙከራ አድርገን ነበር፡፡
Rate this item
(3 votes)
በዩኒቨርስቲ ወተት በቧንቧ ይቀርብ ነበር …ንጉሱ ተማሪና ትምህርት ያበረታታሉ …የሥራና የሕይወት ታሪካቸውን የያዘው “ፍኖተ ሕይወት”ን ጨምሮ 14 ያህል ወጥና የትርጉም መፃሕፍትን ሰንደው ለአንባቢያን አቅርበዋል፡ የሕይወት ጉዟቸውን የያዘውን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ምክንያት የሆናቸው ብዙ ሰዎች “በሕይወት የሉም” ብለው ያስቡ በነበረበት ወቅት ለአዲስ…
Saturday, 27 October 2012 10:51

የንባቡ ሰማይ ጨረቃና ክዋክብት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መጀመሪያ ጣቱን ብዕር ሰድዶ ቃል ያስቀመጠው እግዚአብሄር ራሱ ነው ብለው ከሚያምኑት አንዱ ነኝ፡፡ ..መቼ?..ብትሉ በዘመነ - ሙሴ ብዬ ቁጭ !..ሙሴ ጽላቱን ይዞ ከሄደ በኋላ ስለተፈጠረው ጉዳይ አናወራም፡፡ የመጀመሪያው አንባቢ ሙሴ መሆኑን ካወቅን ብቻ በቂ ነው፡፡ መፃፍ የፈለግሁትም ስለ ንባብ ነውና!እግዚአብሄር…
Rate this item
(2 votes)
የመጽሐፉ ርእስ…የአመጻ ብድራትደራሲ…ጌቱ ሶሬሳዓይነት…ረዥም ልብወለድየሽፋን ዋጋ…38 ብርየገጽ ብዛት…274የታተመበት ዘመን ….2004 ዓ.ምከኢትዮጵያ ሰዓሊያን እና ቀራጺያን ማኅበር ሰዎች ጋር ሻይ ቡና እያልን ነበር፡፡ በየጨዋታው መሃል ስለዘመናችን የኪነጥበብ ሥራዎች እናነሳለን፡፡ ከሰዓሊያኑ አንዱ እንደዘበት ተናገረ፡፡ ስለ ፊልም ፖስተሮች እና ስለመጻሕፍት ሽፋን ሥራዎች፡፡ የፊልም ፖስተሮች…
Saturday, 20 October 2012 10:57

“ጥቁር አንበሶች”

Written by
Rate this item
(5 votes)
“Black Lions” በኢትየጵያውያን የሥነ ፅሁፍ ሠዎች፡- ደራሢያን፣ ገጣሚያንና ባለቅኔዎች ሠብአዊና ጥበባዊ ሠብዕና ላይ ተመሥርቶ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተፃፈ መፅሀፍ ነው፡፡ ይሄን ጥናታዊ መፅሀፍ የፃፉት የኖርዌይ ተወላጅ የሆኑት ፕሮፌሰር ሞልቨር ሲሆኑ ያሣተመው Red Sea publisher (ቀይ ባህር አሣታሚ) የተሠኘ ተቋም ነው፡፡ ሞልቨር…