Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
(ሰባት ድንቅ የሬዲዮ ዝግጅቶች)እንደ መግቢያ በኤፍ ኤምም ሊደመጥ የሚችለውን ብሔራዊውን የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሳንቆጥር በመዲናችን ያሉት የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ስድስት ናቸው፡፡ በመንግስት የሚተዳደረው ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የ24 ሰዓት ስርጭት ሲኖረው የተቀሩት በየዕለቱ ለ18 ሰዓታት ያህል “አሉን” የሚሏቸውን ዝግጅቶች ለታዳሚዎቻቸው…
Rate this item
(0 votes)
400 ተዋንያን የተሳተፉበት ክሊፕ 480ሺ ብር ፈጅቷል “ይድረስ ለወዳጄ፡- እንደምን ሰንብተሃል እኛ ባለንበት በእግዚአብሄር ቸርነት ደህና ነን፤ መቼም ወቅት ፈቅዶ ለብዙ ትውልዶች ያህል ተራርቀን ብንኖርም ያገሬ ታሪክ የጀግኖች ታሪክ መቼም አይዘነጋም ብዬም አልነበር… እናም ይሄውልህ በእናንተው ዘመን ደግሞ ብላቴናው ቴዎድሮስ…
Rate this item
(0 votes)
በገበና የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ሲሳተፉ ከነበሩት ተዋናዮች የተወሰኑት ለቀቁ • የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ወሳኝ ሰው አጣ • ቴዲ አፍሮ ከአዲካ ጋር ተጋጨ፤ ከማናጀሩም ጋር ተለያየ • መቲ (መታሰቢያ) ከሰይፉ ጋር ተለያየች… ጭልም ካለው ነገር ላለመጀመር አሰብኩና ወደ ኋላ መለስ…
Rate this item
(0 votes)
እኔ አልወደውም፡፡ ስለምንም ግን አይደለም፡፡ ለሷ ለሚስቱ ስለሚያሳየው ባህሪ እንጂ፡፡ ከእኔጋማ ሰላምታም የለንም፡፡ እንደውም እሱ እስከመፈጠሬም ላያውቅ ይችላል፡፡ የኛን በረንዳ እና የነርሱን በረንዳ ከሚለየው ቀርከሃ ግርዶሽ አጮልቄ በሳሎናቸው መስኮት አይኖቼን አሻግሬ ሲመታት ደጋግሜ አይቼያለሁ፡፡ አሁንም ትንሽ ቆይተን አብረን ልናይ እንችላለን፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በ1891 ዓ.ም ከጅቡቲ አዲስ አበባ ለመምጣት በእግር የሚጓዙ ሰዎች አንድ ወር ይወስድባቸው ነበር፡፡ በ1900 ዓ.ም ይህንኑ ርቀት በባቡር ለማቋረጥ ሁለት ቀን ብቻ እንደሚያስፈልገው ታየ፡፡ ነሐሴ 12 ቀን 1921 ዓ.ም ከጅቡቲ የተነሳው አውሮፕላን አዲስ አበባ ስጋ ሜዳና (ታጠቅ) ደርሶ ለማረፍ ጥቂት…
Saturday, 09 June 2012 10:57

የሐሳብ ታቦታት

Written by
Rate this item
(0 votes)
መጋረጃው ሲገለጥ የንጉሡ ዙፋን አለ፡፡ መንጠላቴቱ ሲከፈት መንበሩን እናያለን፡፡ በመንበሩ ላይ ታቦቱን …በታቦቱ ውስጥም …ፅላቱን…በፅላቱ ላይ ቃላቱ፡፡ የትዕዛዝ ቃላቶች፡፡ ቃላት የሐሳብ መሠወርያ ታቦታት ናቸው፡፡ ሐሳቡ በራሱ ደግሞ ሊል የሚፈልገው ነገር ጽላት ነው፡፡ የምንደርስበት ነገር ደግሞ ነገሩ በቁሙ ካለው ማንነት ውጪ…