ባህል
“--የአየር ለውጥን ለመከላከል፣ ለአካባቢ ጥበቃ ምናምን ተብሎ ኔዘርላንድ ሦስት ሺህ እርሻዎችን ልትዘጋ ነው ተብሎ ይኸው እየታመሱ ነው፡፡ ስሙኝማ...ዘንድሮ እኮ ከአውሮፓ የምንሰማቸው ነገሮች ገራሚዎች ብቻ ሳይሆኑ...አለ አይደል... “እነዚህ ሰዎች ይበልጥ እየተፋቁ ሲሄዱ ገና ብዙ ጉድ የሚያሰኙ ነገሮች እንሰማለን፣” የሚያስብሉ ናቸው፡፡--” እንዴት…
Read 1545 times
Published in
ባህል
ልጆችን እንጂ ልጅነትን ማስቆም አይቻልም! አሌክስ አብርሃም ወላጆች ልጅ ሲወልዱ ድካምና ውጣውረዱን የሚችሉበት ፍቅር አብሮ ባይሰጣቸው ኖሮ … ገና በዓመታቸው ዳይፐራቸውን እያስያዙ ከቤት ያባርሯቸው ነበር፡፡ ልጅ ማሳደግ አዲስ ከዚህ በፊት ያልነበረ ሰው መስራት ሊባል ይችላል፡፡ልጅ ማሳደግ የራስን ፍላጎት አምሮትና ማንነት…
Read 1676 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... የሰላም፣ የወንድማማችነት፣ የህዝቦች መቀራረቢያ ሲባል የኖረውን እግር ኳስ ቦተለኩብንና አረፉት! እኮ፡፡ የምር እኮ በአንድ በኩል የኳስ ጥበብ በ‘ቦተሊካው’ እየተዋጠ ሲመስል ያሳዝናል፡፡ እኛ ዘንድ በወዲያኛው ዘመን እንትናና እንትና ቡድኖች (መለዮ ለባሾችና ሲቪሎች ማለትም ይቻለል) ሲጫወቱ በዚያኛው ወገን “ይናዳል ገደሉ!…
Read 1378 times
Published in
ባህል
“--የእውነት ግርም የሚል ነው... እነሱ ሀገር የሄደ የሌላ ሀገር ሰው አይደለም ህጋቸውን ጥሶ በሆነ ባልሆነው በተለይ ጥቁሮችንና “እኛን አይመስልም፣” የሚሏቸውን እያነቁ እስር ቤት የሚከቱና ከሀገር የሚያባርሩ ‘ፈረንጆች’፤ የኳታርን ህግ የማያከብሩት እብሪት ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ውሀው በየሦስት ቀኑ…
Read 1297 times
Published in
ባህል
“--እናላችሁ...“እሱ ሰውዬ የት ገብቶ ነው ደብዛው የጠፋው!” “እከሌ ሳይነግረን ውጭ ሀገር ሄደ እንዴ! ምነው የበላው ጅብ አልጮህ እለ!” ምናምን ስትሉት የነበረው ሰው፣ የሆነ ቀን በሰላም ቤታችሁ በተቀመጣችሁበት፣ የሆነ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ገጭ ብሎ 'ሲያድን' ልታዩት ትችላላችሁ! እውነቱን እንነጋገርና ግራ ግብት…
Read 1517 times
Published in
ባህል
ሰርፀ ፍሬስብኃት ስለ አርቲስት አሊ ቢራ፤ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ”ዓሊ፥ የጥዑም ድምጽ ባለተሰጥዖነቱ ብቻ አልነበረም የሚያስደንቀው። ፈረንጆቹ “genius” የሚሉት ዓይነት የሙዚቃ ሰው ስለነበረም እንጂ። ሙዚቃን፤ በዕውቀት ምሥጢሯን ዐውቆ የተጫወታት ታላቅ ድምጻዊ፣ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ” ነበር። ዓሊ፥ ሙዚቃዎቹን ራሱ ያቀናብራል። ዑድ፣ ጊታር፣…
Read 1285 times
Published in
ባህል