ስፖርት አድማስ
አዲሱ የፈረንጆች ዓመት 2024 ከገባ በኋላ ከሚካሄዱ ግዙፍ ማራቶኖች አንዱ የሆላንዱ 43ኛው የሮተርዳም ማራቶን ነው። የሮተርዳም ማራቶንን በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይታወቃል። ዋናው ምክንያት የአትሌት በላይነህ ዴንሳሞ አንፀባራቂ ታሪክ ነው። አትሌት በላይነህ በ1988 እኤአ ላይ የዓለም ማራቶን ሪከርድን 2:06:51 በሆነ ሰዓት…
Read 231 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፓሪስ ለምታስተናግደው 33ኛው ኦሎምፒያድ 230 ቀናት የቀሩ ቢሆንም የኬንያ አትሌቲክስ በሁለቱም ፆታዎች 20 አትሌቶችን በጊዜያዊነትለማቶን ቡድኑ ምርጫ መመልመሉን ይፋ አድርጓል፡፡ በሌላ በኩል ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የ2023 ቫለንሺያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችየበላይት ያሳዩበት ሲሆን ለኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ማራቶን ቡድን የሚያሳቸው ሆኗል። ለዓለም ሪከርድ…
Read 215 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌደሬሽን ከሳምንት በፊት በመቀሌ ከተማ 27ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ያካሄደ ሲሆን፤ አትሌቲክሱን ለማዘመን በከፍተኛ ደረጃ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አመልክቷል፡፡ ፌዴሬሽኑ ጉባኤውን የመቀሌ ከተማ እንድታስተናግድ መምረጡ አትሌቲክስ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ስፖርት መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ጠቅላላላ ጉባኤ…
Read 543 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ብሬዳ ኒል ከኪንግ ሻይሎህ ሳውንድ ሲስተምብሬዳ ኒል ይባላል፡፡ በትውልዱ እንግሊዛዊ ቢሆንም ቋሚ መኖርያው ግን በሆላንድ አምስተርዳም ነው፡፡ የሳውንድ ሲስተም ኦፕሬተር፤ የሬጌ ሙዚቃ ባለሙያና ዲጄ ሆኖ በመስራት ከ35 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ከሬድ ላየንና ማጀስቲክ ቢ ጋር በመሆን የኪንግ ሻይሎህ ሳውንድ ሲስተምን…
Read 712 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Read 465 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፕሪሚየር ሊጉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቅዳሜ 9:30 ላይ ማንችስተር ሲቲን ከሊቨርፑል ያገናኛል። በወቅቱ እግር ኳስ ውስጥ በታክቲክ አረዳዳቸውና አተገባበራቸው አንቱታን ባተረፉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዎላ እና አሰልጣኝ ጀርገን ክሎፕ መሀል የሚደረገው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ገና ከወዲሁ አጓጊ የሆነ ሲሆን ጨዋታውም በአሰልጣኞቹ…
Read 619 times
Published in
ስፖርት አድማስ