ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሳምንት በኋላ ቡዳፔስት ላይ እንደሚካሄድ ይታወቃ230ል። በሐንጋሪ የዓለም ሻምፒዮናው አዘጋጅ ኮሚቴ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ከአትሌቶች ባሻገር ለአሰልጣኞችም የሜዳልያ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል። “በምንሸልማቸው ሜዳሊያዎች ስፖርትን፣ ጀግንነትንና ብሄራዊ ማንነትን ማስተሳሰር ግድ ይለናል። ስለዚህም በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
(የኢትዮጵያ ቡድን የ5ሺ ሜ . እና 10ሺ ሜ ዋና አሰልጣኝ) በዓለም አትሌቲክስ በተለይ የትራክ ሩጫ የላቀ ስኬት ያገኙ ናቸው። በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ባስመዘገቡት ውጤት “ሜዳሊያ አዳኙ” በሚል ልዮ ስም ተሞካሽተዋል። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከ30 ዓመታት በላይ ባሳለፉት የአሰልጣኝነት ዘመናቸው 6…
Rate this item
(2 votes)
ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማርሻል አርት ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከትናንት በስቲያ የተጀመረ ሲሆን በነገው እለት ፍጻሜውን ያገኛል። ሌጀንድ ማርሻል አርት አካዳሚ ከአዲስ አበባ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ውድድሩ፤ ለሁሉም ክፍት የግል የበላይነት በሚል ስያሜ በተከታታይ ለአራት ቀናት የሚካሄድ…
Rate this item
(0 votes)
ቡዳፔስት ለምታስተናግደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 21 ቀናት ቀርተዋል። በዚህ የዓለም ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ቡድን ከሚጠበቅባቸው ውድድሮች ዋነኛው ማራቶን ነው። ስፖርት አድማስ የማራቶን ቡድኑን ዝግጅት አስመልክቶ ይህን ልዩ ዘገባ አዘጋጅቷል። “ወርቅን አካቶ አራት ሜዳልያዎችን እናገኛለን ብዬ እገምታለሁ፡፡” አሠልጣኝ ሃጂ አዴሎ…
Rate this item
(0 votes)
 ለሶስት የትግራይ ክለቦች መቀለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲና ስዑል ሽረ መልሶ ማቋቋሚያ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በዘመቻ ሊሰባሰብ ነው። “ክለቦቻንን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ከ60 ቀናት በኋላ የሚካሄደው ዘመቻው ክለቦቹን ከመፍረስ ለማዳን መሆኑ ታውቋል።ባለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮጵያ ባለፉት 18 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች 33 የወርቅ ሜዳልያዎች አስመዝግባለች፡፡ እነዚህን የዓለም ሻምፒዮና 33 የወርቅ ሜዳልያዎች 19 የተለያዩ አትሌቶች የተጎናፀፏቸው ሲሆን 17 በሴቶች እንዲሁም 16 በወንዶች የተገኙ ናቸው፡፡ 17 የወርቅ ሜዳልያዎች በ10ሺ ሜትር (9 በወንዶች እና 3 በሴቶች)፤ 9 የወርቅ…
Page 6 of 93