ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በፊንላንድ በተካሄደውና የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ በሰጠው የፓቮ ኑርሚ ኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቶች ደማቅ ድል አስመዝግበዋል። በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ውድድር አትሌት አለምናት ዋለ ድንቅ ብቃት በማሳየት ውድድሩን በ9፡16.18 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት አጠናቃ…
Rate this item
(0 votes)
የአርሰናልን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ድል ለመዘከር "WE CHAMPIONS 2026" የተሰኘ ታሪካዊ የእግር ኳስና የመዝናኛ ፌስቲቫል የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊካሄድ ነው። በቫርደስ ኢንተርቴይመንት አዘጋጅነትና በአዋሽ ባንክ (አዋሽብር ፕሮ) ዋና ስፖንሰርነት የሚከናወነው ይህ ዝግጅት፣ ከ30…
Rate this item
(0 votes)
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ተፋላሚ የነበረው አርሰናል ባሁኑ ሰአት በእንግሊዝ ሰሜን ለንደን ከሁሉም ተጫዋቾቹና ደጋፊዎቹ ጋር በመሆን የፕሪምየር የሊጉ አሸናፊነታቸውን በጎዳና ላይ ትርዒት እያወጁ ይገኛል።
Rate this item
(0 votes)
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ብሔራዊ ቡድኑ በወንዶች ከ75 ኪሎ ግራም በታች እና ከ53 ኪሎ ግራም በታች፣ እንዲሁም በሴቶች ካታ እና በቡድን ኩሚቴ ባሳየው ድንቅ ብቃት አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸንፏል። በተጨማሪም በወንዶች ከ67 ኪሎ ግራም በታች እና በቡድን ካታ ውድድር…
Rate this item
(0 votes)
የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በታሪክ እጅግ አስገራሚ የሚባል ስኬት በማስመዝገብ፣ ለአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ውድድር የደረሰውን አርሰናልን በመለያ ምት በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የሻምፒዮናው ባለቤት መሆኑን አረጋግጧል። በፑሽካሽ አሬና በተደረገው በዚህ እጅግ አስደናቂ የፍጻሜ ፍልሚያ፣ ካይ ሀቨርትዝ ለአርሰናል ቀዳሚዋን ግብ…
Rate this item
(2 votes)
ሞሮኮ እ.ኤ.አ. በ2030 ለምታስተናግደው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ማዘጋጃ ይሆን ዘንድ፣ 115,000 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለውን ግዙፉን የሀሰን ሁለተኛ ስታዲየም እ.ኤ.አ. እስከ 2027 ማጠናቀቂያ ድረስ ለመጨረስ ማቀዷን አስታወቀች። በካዛብላንካ አቅራቢያ እየተገነባ ያለው ይህ ስታዲየም ሲጠናቀቅ በዓለም ላይ ትልቁ የእግር…
Page 1 of 99