ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በአትላንታ ስታዲየም የተደረገው እጅግ ተጠባቂው የ23ኛው የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ፤ በወቅቱ ሻምፒዮን አርጀንቲና 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በመጀመሪያው አጋማሽ ያለምንም ግብ ከተለያዩ በኋላ፣ በሁለተኛው አጋማሽ በ55ኛው ደቂቃ አንቶኒ ጎርደን ለእንግሊዝ ቀዳሚዋን ግብ አስቆጥሮ መሪ ያደረጋት ቢሆንም፣ አርጀንቲናዎች ተጭነው…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ልዑካን በሙሉ አዳዲስ የ ሚትሱቢሺ መኪኖችን በስጦታ አበረከተ። ይህ እጅግ ውድ የሆነው ስጦታ ተጫዋቾችን፣ አሰልጣኞችን፣ የህክምና ባለሙያዎችንና ለቡድኑ ስኬት አስተዋፅኦ ያደረጉ አስተዳዳሪዎችን በሙሉ…
Rate this item
(0 votes)
* ሞሮኮ - 31.5 ሚሊዮን ዶላር የአፍሪካ ሀገራት በ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ላይ ካሳዩት አስደናቂ ተሳትፎ ጎን ለጎን እጅግ ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ይዘው ወጥተዋል። አስደናቂ ጉዞ ያደረገችው ሞሮኮ 31.5 ሚሊዮን ዶላር በመሰብሰብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር መሆን ችላለች። ግብፅ በበኩሏ 17.5…
Rate this item
(0 votes)
የ2025 የአፍሪካ ምርጥ የወንዶች እግር ኳስ ዳኛ እና የፊፋ ዓለም አቀፍ ዳኛ ኡመር አብዱልከድር አርታን፣ ዛሬ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ሶማሊያዊው ዳኛ በክልሉ የሚካሄደውን የዞኖች እግር ኳስ ውድድር የዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ በክብር እንግዳነት ለመታደምና ለአካባቢው…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካ፣ ካናዳና ሜክሲኮ አስተናጋጅነት ከሶስት ቀናት በኋላ በሚጀምረው የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ፣ ፊፋ በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን የ14 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ግዙፍ ገቢ በ2022 በኳታር ከተካሄደው የዓለም ዋንጫ ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ የሚበልጥ ሲሆን፣ ውድድሩ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስት…
Rate this item
(0 votes)
ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በፊንላንድ በተካሄደውና የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ በሰጠው የፓቮ ኑርሚ ኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቶች ደማቅ ድል አስመዝግበዋል። በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ውድድር አትሌት አለምናት ዋለ ድንቅ ብቃት በማሳየት ውድድሩን በ9፡16.18 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት አጠናቃ…
Page 1 of 99