ስፖርት አድማስ
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር ታላቅ ሩጫ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ሩጫው በህዝብ ተሳትፎና በክልሉ መንግሥት ድጋፍ እየተገነባ ለሚገኘው የአርባ ምንጭ ዓለም ዓቀፍ ስታዲየም ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ እንዲሁም በከተማው የሚከበረውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…
Read 184 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫን በየወሩ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። በእንጦጦ ፓርክ ላይ በ5 ኪ ሜ የሚካሄደው ሩጫ ከዘንድሮ በፊት ለሁለት ዓመታት (2021 እና 2022) ላይ ከተደረገ በኋላ ተቋርጦ ነበር። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባደረገው ሙሉ…
Read 146 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ21 የተለያዩ አገራት ከ500 በላይ እንግዶች ይመጣሉ ለመጀመሪያ ጊዜ 50 ሺ ተሳታፊዎች መካፈላቸው ልዩ ያደርገዋል ለዝግጅቱ ስኬት ከ2ሺ በላይ ሰዎች በትጋት ይሰራሉ 11 ሃኪሞችን ጨምሮ ከ200 በላይ የጤና ባለሙያዎች ይሰማራሉ 24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፤ ዛሬና ነገ በህፃናትና በዋናው የጎዳና…
Read 136 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከ2 ሳምንታት በኋላ የ2024 የዓለም ኮከብ አትሌቶችን በተለያዮ ዘርፎች በመምረጥ ይሸልማል። የሽልማት ስነስርዓቱ በሞናኮ ከተማ የሚካሄድ ሲሆን በኮከብ አትሌቶች ምርጫው የሚያሸንፉትን የዓመቱ ምርጥ ስፖርተኞች መላው ዓለም በጉጉት ይጠብቃቸዋል። ከ100 በላይ የዓለማችን ምርጥ አትሌቶችና ሌሎች የአትሌቲክስ ባለድርሻ አካላት…
Read 134 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• የኢትዮጵያ ስታድየሞች አንዳቸውም ዝቅተኛውን የካፍ ስታንዳርድ አለማሟላታቸው • የሊጉን ጨዋታዎች በትናንሽ ከተሞች መስተናገዳቸው ለብሮድካስለና ለስፖንሰሮች አለመመቸቱ • “ሐብት መድበን ስታድየሞችን እንጨርሳለን፤ ዘመናዊ ኢንዶር ስታድየምና የስፖርት ከተማ ለመገንባት አቅደናል” ሚኒስትር መስርያ ቤቱ • የኢትዮጵያ መንግስት በ2029 እኤአ ላይ የአፍሪካ ዋንጫን…
Read 153 times
Published in
ስፖርት አድማስ
“በባዶ እግር ለመሄድ አካባቢን በማፅዳት ጤናችን ይጠብቃል።“ኤርምያስ አየለ“የባዶ እግር ሩጫን የማደርገው አንድ ለኢትዮጵያ አባቶች ፤ የአትሌቲክስ አባቶች በዋናነት ደግሞ ለአበበ ቢቂላ ያለኝን ክብር ለመግለፅ ነው።” ኤርምያስ አየለየባዶ እግር ሩጫን በሮም ፤ አቴንስ ፤ ሲዮልና ፓሪስ፤ ማራቶኖች ሮጧል፡፡ ከወር በኋላ በኒውዮርክ…
Read 158 times
Published in
ስፖርት አድማስ