ስፖርት አድማስ

Wednesday, 20 August 2025 05:13

የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የእንግሊዝ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ስነ ስርአት በአሁኑ ስአት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ሙሀመድ ሳላ፣ ደክለን ራይስ፣ ቡሩኖ ፈርናዴዝ፣ አሌክሳንደር ይሳቅ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተር እና ኮል ፓልመር የመጨረሻ ዕጩዎች እንደሆኑም ይታወቃል፡፡ በሴቶችም፣ በወጣቶችም ዘርፍ አሸናፊዎቹ የሚለዩ ይሆናል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ተጫዋቾች ከ200 ሺ እስከ 500 ሺ ብር ተሸልመዋል በ2017 በሴቶችም በወንዶችም ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ በስካይ ላይት ሆቴል የእውቅና መርሐ-ግብር ተደረገለት፡፡ በዚህ የእውቅና መርሐ-ግብር ለሁለቱም ቡድኖች - ለሸገር ከተማ ሴቶችና ለወንዶች ቡድን…
Rate this item
(0 votes)
• የቻን አፍሪካ ዋንጫ ነገ በይፋ ይጀመራል • የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን ካፍ አዲሱን የቻን አፍሪካ ዋንጫ ይፋ አድርጓል፡፡ ለ8ኛ ጊዜ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በጣምራ የሚዘጋጀው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ካፍ አዲስ ያሰራውን ዋንጫ አስተዋውቋል፡፡ ነገ የሚጀመረው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ከማምራቱ በፊት የአዲስ አበባ ዝግጅቱን በዛሬው ዕለት አገባዷል። ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ከስሪ ፖይንት አካዳሚ ጋር የልምምድ ጨዋታ ያከናወነ ሲሆን፤ በዚህም 1-0 ማሸነፍ ችሏል። 31 አባላትን የያዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ፣ ዛሬ ምሽት 4:50 ከአዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
በለንደን ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አሸነፈች። ጉዳፍ ጸጋዬ የኢትዮጵያን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸንፋለች። የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
Page 3 of 99