ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 ‹‹አዲስ አሰልጣኝ ማምጣት ብሄራዊ ቡድኑን አይለውጥም›› - ፌደሬሽኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሃላፊነታቸው እንደሚቀጥሉ ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዋና አሰልጣኙን በማሰናበትና በምትኩ አዲስ በማምጣት ብሔራዊ ቡድን አይለውጥም በሚል አቋሙን ከመግለፁም በላይ ፤ በሃላፊነቱ…
Rate this item
(0 votes)
 የኡራኤል አካባቢ የጤና ስፖርት ማህበር ባለፈው ሳምንት በሪቫን ላውንጅ 10ኛ ዓመቱን በድምቀት አክብሯል። የጤና ስፖርት ማህበሩ የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር ባዘጋጀውና 11 ቡድኖችን ባሳተፈው ውድድር አሸናፊ ሆኗል።የኡራኤል አካባቢ ጤና ስፖርት ማህበር በዙርና ጥሎ ማለፍ ባደረጋቸው 16 ጨዋታዎች 14 በማሸነፍና፤…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ U -20 ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ ሁለት የማጣሪያ ምዕራፎች ይቀሩታል። በአሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል የሚመራው ብሔራዊ ቡድን በ3ኛው ዙር የደርሶ መልስ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያ ጋር ለማድረግ ትናንት ወደ ዳሬሰላም አቅንቷል። በ3ኛው ዙር አፍሪካ ዞን በሚቀጥለው ማጣሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ዋልያዎቹ ዋጋቸውን ጨምረው ተመልሰዋል 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ የተሸጋጋረ ሲሆን በምድብ 1 ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንትና ዕለት ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሲሳተፍ ለ11ኛ ጊዜ ሲሆን በኬፕቨርዴ 1ለ0 እና በካሜሮን 4 ለ1 ሲሸነፍ…
Rate this item
(0 votes)
በኤግዚቢሽን፣ ኑ ቡና ጠጡ፤ የጎዳና ላይ ሩጫና የሙዚቃ ኮንሰርት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዲያስፖራ ማህበረሰብን በልዩ የመዝናኛና የባህል ልውውጥ መድረኮች ለማስተናገድ መዘጋጀቱን አስታውቋል። የሚኒስትር መ/ቤቱ ከኢስት አፍሪካን ቢዝነስ ግሩፕ እና ከኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር ከጥር…
Rate this item
(0 votes)
 በኤግዚቢሽን፣ ኑ ቡና ጠጡ፤ የጎዳና ላይ ሩጫና የሙዚቃ ኮንሰርት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዲያስፖራ ማህበረሰብን በልዩ የመዝናኛና የባህል ልውውጥ መድረኮች ለማስተናገድ መዘጋጀቱን አስታውቋል። የሚኒስትር መ/ቤቱ ከኢስት አፍሪካን ቢዝነስ ግሩፕ እና ከኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር ከጥር…
Page 7 of 86