ስፖርት አድማስ
ቡዳፔስት ለምታስተናግደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 21 ቀናት ቀርተዋል። በዚህ የዓለም ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ቡድን ከሚጠበቅባቸው ውድድሮች ዋነኛው ማራቶን ነው። ስፖርት አድማስ የማራቶን ቡድኑን ዝግጅት አስመልክቶ ይህን ልዩ ዘገባ አዘጋጅቷል። “ወርቅን አካቶ አራት ሜዳልያዎችን እናገኛለን ብዬ እገምታለሁ፡፡” አሠልጣኝ ሃጂ አዴሎ…
Read 932 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለሶስት የትግራይ ክለቦች መቀለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲና ስዑል ሽረ መልሶ ማቋቋሚያ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በዘመቻ ሊሰባሰብ ነው። “ክለቦቻንን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ከ60 ቀናት በኋላ የሚካሄደው ዘመቻው ክለቦቹን ከመፍረስ ለማዳን መሆኑ ታውቋል።ባለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው…
Read 870 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያ ባለፉት 18 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች 33 የወርቅ ሜዳልያዎች አስመዝግባለች፡፡ እነዚህን የዓለም ሻምፒዮና 33 የወርቅ ሜዳልያዎች 19 የተለያዩ አትሌቶች የተጎናፀፏቸው ሲሆን 17 በሴቶች እንዲሁም 16 በወንዶች የተገኙ ናቸው፡፡ 17 የወርቅ ሜዳልያዎች በ10ሺ ሜትር (9 በወንዶች እና 3 በሴቶች)፤ 9 የወርቅ…
Read 1371 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ለኢትዮጵያ ቡድን የተመረጡ ዕጩ አትሌቶች ታውቀዋል• የመስተንግዶው እድል ወደ አውሮፓ ያጋድላል፣ በአፍሪካ አንዴም አልተዘጋጀም• ለሐንጋሪ 200 ሺ በላይ የስታድዮም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠዋል• በ2002 አሬጎን ላይ ከ241.5 ሚ.ዶላር በላይ ተንቀሳቅሷል• በ2017 ለንደን ላይ ከ700 ሺ በላይ ትኬቶቹ ተሸጠዋል• በ2025 ቶኪዮ፣…
Read 1186 times
Published in
ስፖርት አድማስ
እውቅና ማግኘት ጀምሯል 3ኛው ኬሮድ የጎዳና ላይ ሩጫ ሐምሌ 8 እና 9 በወልቂጤ ከተማ በ15 ኪሎሜትር ውድድር እንደሚካሄድ ታወቀ። የጎዳና ሩጫው ከመላው ኢትዮጵያ ከ1000 በላይ አትሌቶች እንደሚሳተፉበትና “ለሠላማችን እንሮጣለን” በሚል መርህ እንደሚካሄድ አዘጋጆች ገልፀዋል። የኬሮድ የልማትና የስፖርት ማህበር ፕሬዚዳንት ተሰማ…
Read 1153 times
Published in
ስፖርት አድማስ
* ሐንጋሪ ለዝግጅቱ እስከ 200 ሚሊዮን ዶላር አውጥታለች * ከ180ሺ በላይ ትኬቶች ተሸጠዋል። ከ2500 በላይ አትሌቶች ይሳተፋሉ። በሐንጋሪ መዲና ቡዳፔስት ከ77 ቀናት በኋላ 19ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ይጀመራል። ሻምፒዮናው በምስራቅ አውሮፓ ሲካሄድ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። የዓለም አትሌቲክስ ማህበር እንዳስታወቀው ሻምፒዮናው…
Read 1213 times
Published in
ስፖርት አድማስ