ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ከ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ላይ አይቮሪኮስት ከናይጀሪያ ተገናኝተዋል። የአፍሪካ ዋንጫ ለ18 ጊዜ ምዕራብ አፍሪካ መግባቢያ ተረጋግጧል።ከደረጃና ከዋንጫው ጨዋታዎች በፊት በተደረጉት 50 ጨዋታዎች 116 ጎሎች ከመረብ ያረፉ ሲሆን ስታድዬም የገባው ተመልካች አጠቃላይ ድምር 1 ሚሊዮን 30ሺህ 524 እዲሆንና በአማካይ አንድ የአፍሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
✒️አዘጋጇ ግላስኮው 53 ሚሊዮን ፓውንድ ወጭና እስከ 67 ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ113 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣው ኤምሬትስ አሬናና አብይ ስፖንሰሩ ሶኒ✒️የኢትዮጵያ የበላይነት በ2022 ቤልግሬድ 9 ሜዳሊያዎች (4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ) ✒️ከግላስጎ በፊት 59 ሜዳልያዎች (31 የወርቅ፤13 የብርና 15 የነሐስ) ከዓለም…
Saturday, 27 January 2024 00:00

የገነነ የህይወት ታሪክ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የህትመትና የብሮድካስት ሚዲያዎች ከ40 በላይ ያገለገለው ገነነ መኩሪያ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን የቀብር ስነስርዓቱ በመንበረ ፅባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ተፈፅሟል። ገነነ መኩርያ በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት እንዲሁ በታሪክ ወጎች ፀሐፊና አቅራቢነት በህትመትና በብሮድካስት ሚዲያዎች ፈር…
Rate this item
(1 Vote)
ይህ ሰው ሁሌም በመረጃ አሰባሰብ፣ በዝግጅት አቀራረቡና በሌሎች ነገሮቹ ድንቅ ከሚሉኝ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነው። ሁለገቡ ሰው ገነነ መኩሪያ( ሊብሮ)። ሊብሮ የምትለውን ስያሜ ያወጣለት በአብዛኛው የእግር ኳስ አፍቃሪ በአዝናኝነቱ፣ በእግር ኳስ ወዳድነቱ የሚታወቀው የኳስ ሜዳው ሰው ሀይሌ ካሴ ነው። በወቅቱ…
Rate this item
(2 votes)
• እስከ 1 ቢሊየን ዶላር ወጭ ሆኖበታል • አዘጋጅ አገር እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር ያገኛል • ሞሮኮ ውዱ ብሔራዊ ቡድን በ381.34 ሚሊዮን ዶላር • ቪክቶር ኦሲሜሔን ውዱ ተጨዋች በ120.74 ሚሊዮን ዶላር • የ24 ብሔራዊ ቡድኖች ተጨዋቾች ስብስብ 2.94 ቢሊየን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
 • ፈቃድ አሰጣጡን የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከአባል ፌዴሬሽኖች ተረክቦታል • ፌዴሬሽኑ አምና ከአትሌት ማናጀሮች ክፍያ 4 ሚሊየን 668 ሺህ 299 አስገብቷል። • በ2016 እኤአ ላይ ደግሞ እስከ 4.5 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ እቅድ ነበረው። • የአትሌትና የአትሌት ተወካይ የውል ስምምነት ሁለት…
Page 2 of 93