ስፖርት አድማስ

Monday, 02 August 2021 20:10

ተዓምረኛው ሰው በኦሎምፒክ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የማራቶን ርቀት፣ ለብርቱ ሰው፣ ቀን ጉዞ ነው። ለባለሪከርድ አትሌት፣ የሁለት ሰዓት ሩጫ ነው። ለመኪና፣ የግማሽ ሰዓት መንገድ ነው።ለቦይንግ 787 አውሮፕላን፣ የ3 ደቂቃ በረራ ነው። በሮኬት አፍንጫ ላይ ተገጥሞ ወደ አለማቀፍ የጠፈር ማዕከል ለመጠቀው መንኮራኩርስ፣ የ6 ሴኮንድ እፍታ ነው። በደቂቃ ውስጥ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንና ሀይኒከን ኢትዮጵያ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት አብረው ለመስራት ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን በዋልያ ቢራ ምርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓመት 15.5 ሚሊዮን ብር በአራት ዓመት ውስጥ ደግሞ 62 ሚሊዮን ብር እንደሚከፈለው ታውቋል፡፡የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ…
Saturday, 17 July 2021 14:45

በXXXII ኦሎምፒያድ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ከ7ሺ በላይ የህክምና ባለሙያዎች ይሰማራሉ • ከትኬት ሽያጭ የሚገኘው 810 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ታጥቷል • ከ9500 ሰዓታት በላይ ስርጭት እስከ 5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይጠበቃል • እስከ 30 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ሆኗል ጃፓን የምታስተናግደው 32ኛው ኦሎምፒያድ አንድ ሰሞን ቀርቶታል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 በ47ኛው ኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ሁለቱ የደቡብ አሜሪካ ኃያላን ቡድኖች ብራዚልና አርጀንቲና ይገናኛሉ፡፡ የፍጻሜውን ጨዋታ በብራዚል ዋና ከተማ ሪዮ ዲጄኔሮ የሚገኘው ማራካኛ በዝግ ስታድዬም ያስተናግደዋል፡፡ ማራካኛ በተከታታይ ሁለት የኮፓ አሜሪካን የዋንጫ ጨዋታዎችን ማስተናገዱ ሲሆን በ2019 እኤአ ላይ በ46ኛው ኮፓ…
Sunday, 11 July 2021 17:28

በቶኪዮ 2020

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ከ32ኛው ኦሎሚፒያድ በፊት ኢትዮጵያ ከተሳተፈችባቸው 13 ኦሎምፒያዶች ከአንድ በላይ ሜዳሊያ በመሰብሰብ ከፍተኛውን ውጤትን ያስመዘገበችው ጥሩነሽ ዲባባ ስትሆን 6 ሜዳሊያዎችን (3 የወርቅ 3 የነሀስ) በመሰብሰብ ነው፡፡ ቀነኒሳ በቀለ በ4 ሜዳሊያዎች (3 የወርቅና 1 የብር) 2ኛ ደረጃ ሲይዝ፤ምሩፅ ይፍጠር በ3 ሜዳሊያዎች (2…
Rate this item
(0 votes)
 በ16ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጣሊያንና እንግሊዝ ተገናኝተዋል፡፡ የዋንጫ ጨዋታው የሚካሄድበት የዌምብሌይ ስታድዬም 60ሺ ተመልካቾችን እንዲይዝ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በሙሉ አቅሙ 90ሺ ተመልካቾችን ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በአውሮፓ ዋንጫ ላይ ተመልካቾች በውስን ብዛት እንዲገቡ ተፈቅዶ ከዋንጫ ጨዋታው በፊት በተደረጉ 50 ጨዋታዎች…