ስፖርት አድማስ
በሳምንቱ መጀመርያ ፊፋ የ2012 የእግር ኳስ ኮከቦችን በየዘርፉ የሸለመ ሲሆን ሊዮኔል ሜሲ ለአራተኛ ጊዜ የዓለም ኮከብ ተጨዋች ሆኖ በመመረጥ የመጀመርያው ተጨዋች ሆነ፡፡ ሊዮኔል ሜሲ የወርቅ ኳሱን ሊሸለም የበቃው የፊፋ አባል አገራት የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች እና አምበሎች ከሰጡት ድምፅ 41.6 በመቶውን…
Read 8735 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ2005/06 ዓ.ም. የመጀመርያውን ውድድር ነገ በጎንደር ከተማ ሊያካሂድ ነው፡፡ የጎንደሩ ውድድር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተመሠረተበት 1993 ዓ.ም. ጀምሮ የተካሔዱትን ውድድሮች 83 ያደርሳል፡፡ በጎንደር ከተማ የሚካሔደው የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ 2,500 ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል፡፡ የልጆችም ውድድር መዘጋጀቱን…
Read 5000 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ምድብ 3 በተለያዩ ትንበያዎች እና አስተያየቶችበ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እጅግ ከተጠበቁ የፍፃሜ ጨዋታዎች ናይጄርያ ከጋና፤ ደቡብ አፍሪካ ከአይቬሪኮስት እና ጋና ከአይቬሪኮስት ዋናዎቹ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ለዋንጫ ቅርብ መሆናቸው የተነገረላቸው ደግሞ ናይጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሞሮኮ፣ ዲ.ሪ ኮንጐ እና አንጐላ ናቸው፡፡ በዋናነት ለዋንጫ ድል የተጠበቁት ግን…
Read 5563 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ31 ዓመታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የበቃው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከፍተኛ ድጋፍ በስታድዬም ያገኛሉ ተብለው ከሚጠበቁት ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ ሆኗል፡፡ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ከ40ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ቡድኑን ለመደገፍ ከፍተኛ እንቅሰቃሴ በማድረግ ላይ መሆናቸው እየተገለፀ ይገኛል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ…
Read 7717 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአዲስ የአመራር መዋቅር መመራት የጀመረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተያዘው የውድድር ዘመን በሚያደርገው እንቅስቃሴ ብንጀምርስ---እንግዲህ ብንዘገይም በያዝነው ሳምንት የብሄራዊ ቡድን አትሌቶች ምርጫ ማካሄድ ጀምረናል፡፡ አሰልጣኞችም በመመደብ ወደ ዋናው ስራ እንገባለን፡፡ ክልሎችና ክለቦች በጥሩ ዝግጅት ሲሰሩ እንደቆዩ እናውቃለን፡፡ በአገር ውስጥ የምናካሂዳቸው ትልልቅ…
Read 7956 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በሶስት አህጉራት ተዘዋውሮ እግር ኳስን በፕሮፌሽናል ደረጃ በመጫወት ትልቅ ስም ያተረፈው ኢትዮጵያዊው ፍቅሩ ተፈራ ለሜሳ ማክሰኞ ዕለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጉዟል፡፡ የ26 ዓመቱ ፍቅሩ በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ክለብ ለመጫወት ወደዚያው አገር ሲሄድ የሰሞኑ ለ3ኛ ጊዜው ሲሆን ዋናው ምክንያት በኢትዮጵያ ብሄራዊ…
Read 9610 times
Published in
ስፖርት አድማስ