ስፖርት አድማስ

Saturday, 24 December 2022 16:13

የእኛ ሰው በኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ30 የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት በመሳብ ኳታር ባዘጋጀችው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ዓለምቀፍ ጎብኝዎችን አስተናግዳለች። የዓለም ዋንጫው 64 ግጥሚያዎች በዓለም ዙሪያ ከ5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች ነበራቸው። 12ሺ ጋዜጠኞችና የስፖርት ባለሙያዎች የዓለም ዋንጫውን…
Rate this item
(1 Vote)
ጆቫኒ (“ጂያኒ”) ሜርሎ ጣሊያናዊ የስፖርት ጋዜጠኛ፣ የላ ጋዜታ ዴሎ የስፖርት ፕሬስ አምደኛና የዓለም ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር AIPS ፕሬዝዳንት ናቸው። ከዓለም ዋንጫ ይልቅ ዘገባውና ትንታኔያቸው በኦሎምፒክ የሚታወቁ ሲሆን 25 ኦሎምፒኮች (12 ኦሎምፒያዶችና 13 የክረምት ኦሎምፒኮች) ላይ ሰርተዋል። በ35 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎችም…
Rate this item
(0 votes)
 - ኳታር በኢትዮጵያ የዓይን ህክምና ፕሮጀክቶችን እየደገፈች ነው - በኳታሩ አሚር ስም የኩላሊት ህክምና ሆስፒታል ይገነባል በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑትን አቶ ፈይሰል አሊዬን በኳታር የሚገኘው የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ አነጋግሯቸዋል። “በዲፕሎማሲው ዓለም ከ18 ዓመት በላይ…
Saturday, 03 December 2022 12:39

ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ ከቢቢሲ ጋር

Written by
Rate this item
(2 votes)
25 ሺ ገደማ ኢትዮጵያውን በኳታር ይኖራሉ ግሩም ሰይፉ ጋዜጠኛ ነው። አዲስ አድማስ ለተሰኘው ጋዜጣ ስፖርታዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን በመፃፍ ይታወቃል። ግሩም የኳታር የዓለም ዋንጫ ዝግጅትን ለመታደም ወደ ዶሃ ያቀናው ከመክፈቻው ጥቂት ቀናት ቀድሞ ነው።ዶሃ ከአዲስ አበባ 2200 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት…
Rate this item
(2 votes)
አብዱልባሲጥ ጀማል አብዱልቃድር ይባላል። በኳታር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሲሆን በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ለግዙፍ የብሮድካስት ኩባንያዎች ድጋፍ ሰጭ ባለሙያ ሆኖ እየሰራ ይገኛል። አብዱልባሲጥ በኳታር የሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ዓለምአቀፍ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህም ነው። በኳታር የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ ከአብዱል ባሊጥ ጋር…
Rate this item
(2 votes)
22ኛው የዓለም ዋንጫ በአልክሆር ከተማ በሚገኘው አልባይት ስታድዬም አዘጋጇ ኳታር ከኢኳደር በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ለዓለም ዋንጫው በተዘጋጀው ልዩ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ ከቢቲኤስ የሙዚቃ ቡድን ጃንኮክ፤ የኮሎምቢያዋ ሻኪራ፤ብላክ አይድ ፒስ፤ ሮቢ ውልያምስና ኖራህ ፋቲህ ሙዚቃቸውን ያቀርባሉ፡፡የኳታር መንግስት ከዓለም ዋንጫው ጋር…