ስፖርት አድማስ
ከ6 ሳምንታት በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ለሚካሄደውና 10ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሲካሄድ የነበረው ምዝገባ በ9 ቀናት አለቀ፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች በ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሩ ላይ ተሳታፊ ለመሆን 36ሺ ስፖርተኞች በ9 ቀናት ጊዜ ውስጥ መዝግበው መጨረሳቸውን…
Read 5393 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ዛሬ በአንፊልድ ከሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ ከኤልክላሲኮ በላይ ነው ብለው ተናገሩ፡፡ ፈርጊ የሊቨርፑልና የማን ዩናይትድ ጨዋታ የፕሪሚዬር ሊጉ ብቻ ሳይሆን የምንዜም የዓለማችን ምርጥ ደርቢ ብለው ሲናገሩ ምናልባትም የሚመጣጠነው ሁለቱ የስኮትላንድ ክለቦች ሬንጀርስና ሴልቲክ የሚያደርጉት ፍልሚያ ነው በማለትም ተናግረዋል፡፡…
Read 2984 times
Published in
ስፖርት አድማስ
7 ክለቦች እየተሳተፉበት የሚገኘው የአዲስ አበባ ዋንጫ በተመልካች ብዛት የተሟሟቀ ቢመስልም የቡድኖች አቋም ብዙም እንዳላረካቸው ስፖርት አፍቃሪዎች ገለፁ፡፡ ውድድሩ ዕረቡ እለት ሲጀመር ከምድብ አንድ በመክፈቻው ጨዋታ መብራት ሃይል 3ለ1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ደደቢት ኢትዮያ ቡናን 2ለ1 ረትቶታል፡፡ ሃሙስ እለት መከላከያና…
Read 2948 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ቴቬዝ በማን ሲቲ የመሰለፉ ጉዳይ አብቅቶለታል ያለው ማንቺኒ ትናንት አስተያየቱን ለስለስ በማድረግ ተጨዋቹ ለክለቡ ይጫወት አይጫወት የማውቀው ነገር የለም ሲል ተናገረ፡፡ ሮበርቶ ማንቺኒ ሰላም መፈለጉን በሚያሳይ ሁኔታ ቴቬዝን በቤቱ ተገኝቶ እንዲያወያየው የጋበዘ መሆኑን ከሰሞኑ የተሰሙ ዘገባዎች እያናፈሱ ቢሆኑም ተጨዋቹ በዚህ…
Read 3293 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ የመጨረሻው ዙር ጨዋታዎች ዛሬና ነገ በመላው አህጉሪቱ ሲከናወኑ ታላላቅ ቡድኖች ላለመውደቅ የገቡበት አጣብቂኝ ትኩረት ሳበ፡፡ ምድብ 2በናይጄርያና ጊኒ ትንቅንቅ ብቻ ትኩረት ቢያገኝም እዚህ አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር ከማጣሪያው በክብር ለመሰናበት ይጫወታሉ፡፡ በአዲስ አበባ ስታድዬም የኢትዮጵያ…
Read 3399 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ10 የተለያዩ አገራት ከ30 በላይ ኢትዮጵያውያን ዜግነት ቀይረው ይሮጣሉበባህሬን የጨመረው ስደት በእንግሊዝም ተባብሷልስደተኛ አትሌቶቹ ምርጥ ሰዓትና ሚኒማ ያላቸው ናቸውከምስራቅ አፍሪካ ተሰድደው በኤሽያ፤ በአውሮፓና በአሜሪካ ለሚገኙ አገራት ዜግነታቸውን በመቀየር የሚሮጡ አትሌቶች እየበዙ መጥተዋል፡፡ በተለይ በአትሌቲክስ ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀት በሚደረጉ ውድድሮች…
Read 3818 times
Published in
ስፖርት አድማስ