ስፖርት አድማስ
ከሳምንት በፊት በወልቂጤ ከተማ በተካሄደው ኬሮድ 15ኪ ሜ የጎዳና ላይ በዞኑ ለሚደረገው የስፖርት እንቅስቃሴ ከፍተኛ መነቃቃት ለመፍጠር ተችሏል። የዞኑ አስተዳደርና የከተማው ነዋሪዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የማሰልጠኛ ማዕከል እንዲገነባላቸው በይፋ ጠይቀዋል። በመጀመርያው የኬሮድ 15 ኪ ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ላይ 107…
Read 1098 times
Published in
ስፖርት አድማስ
‹‹ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት›› በሚለው ዘመቻ 1 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል በመጀመርያው ገቢ ማሰባሰብ ከ162 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል፡፡ የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ፋሲል ከነማ መላውን የኢትዮጵያ ባስተሳሰረ ታሪካዊ ምሽት መነጋገርያ ሆኗል፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በሸራተን አዲስ ሆቴል ክልቡ…
Read 1163 times
Published in
ስፖርት አድማስ
- በአትሌቲክስ ስፖርት በሯጭነት፤ በአሰልጣኝነት እና በአትሌቶች ተወካይነት እየሰራ ከ30 ዓመታት በላይ ሆኖታል፡፡- በኢሊቴ ስፖርት ማኔጅመንት ኢንተርናሽናል (ESMI) ውስጥ በአስልጣኝነት እና ተወካይነት ሲያገለግል 15 ዓመታት የተቆጠሩ ሲሆን፤ ከ110 በላይ አትሌቶች አብረውት ይሰራሉ፡፡- ማሬ ዲባባ ፣ ፈይሳ ሌሊሳ ፣ ሌሊሳ ዲሳሳ…
Read 1148 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከሳምንት በኋላ በወልቂጤ ከተማ ኬሮድ አትሌቲክስ የልማት ማህበር የ15 ኪ ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ የሚያካሂድ ሲሆን ለአሸናፊዎች እና እስከ ስድስተኛ ደረጃ ለሚያገኙ አትሌቶች በጠቅላላው 360ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት መዘጋጀቱም ታውቋል። የጎዳና ላይ ሩጫውን ግንቦት 8 ቀን ላይ ለማካሄድ እቅድ የተያዘ…
Read 979 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የቀነኒሳ ስም መግባት ለዓለም አጓጊ ይሆናል በሜዳልያ ትንበያዎች የተሻለ ግምት ለምስራቅ አፍሪካ ተሰጥቷል ኪፕቾጌን የአበበ ቢቂላ ታሪክ ያጓገዋል ቶኪዮ ለምታስተናግደው 32ኛው ኦሎምፒያድ ሰባ ሰባት ቀናት ቀርተዋል፡፡ በኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ላይ የኢትዮጵያና ኬንያ ቡድኖች በዓለም ዙርያ ከፍተኛ ትኩረት እየሳቡ መጥተዋል፡፡ ኬንያ…
Read 1248 times
Published in
ስፖርት አድማስ
‹‹አትሌቶች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ አሎምፒኩ ምቹ ይሆናል›› ኢትዮጵያዊቷ ምርጥ የመካከለኛ ርቀት ሯጭ ገንዘቤ ዲባባ በቶኪዮ 2020 ላይ አትሌቶች የኮረና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ ኦሎምፒኩ ምቹ እንደሚሆንና የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያን ለማግኘት እንደምትፈልግ አስታወቀች። በ32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች ቅድሚያ ትኩረት መሰጠት…
Read 8069 times
Published in
ስፖርት አድማስ