ስፖርት አድማስ

Saturday, 10 January 2015 10:05

10ሺ ሜትር ሩጫ እየጠፋ ነው

Written by
Rate this item
(0 votes)
• በየዓመቱ በመላው ዓለም የሚካሄዱት ውድድሮች 5 አይሆኑም• ዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ውድድሩን ከ2016 ኦሎምፒክ በኋላ ሊሰርዘው ይችላል• የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች ፍፁም የበላይነት ምክንያት ተደርጓል• ከፍተኛ ውጤት የነበራቸው ኢትዮጵያውያውንም ከውድድሩ ርቀዋልበዓለም አትሌቲክስ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያለው 10ሺ ሜትር እየጠፋ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከ3 ሳምንታት በኋላ ለ15ኛ ጊዜ በሚካሄደው የዱባይ ማራቶን ላይ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳትፎ ከፍተኛ ትኩረት እንደሳበ ታወቀ፡፡ የዱባይ ማራቶን ከዓለም ትልልቅ ማራቶኖች በሽልማት ገንዘቡ ከፍተኛነት እና ለቦታው ሪከርድ በሚቀርብ የቦነስ ክፍያ ግንባር ቀደም ነው፡፡ የ32 ዓመቱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ወደ ማራቶን…
Rate this item
(3 votes)
ከ3 ወራት በኋላ በአሜሪካ ማልያ ሊጫወት ይችላል የ17 ዓመቱ የአርሰናል ተስፋ ቡድን ተጨዋች ጌድዮን ዘላለም ለአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ሊጫወት ነው፡፡ ዋሽንግተን ፖስት ባለፈው ማክሰኞ ባቀረበው ዘገባ ጌድዮን አሜሪካዊ ዜግነቱን እንዳረጋገጠና በፊፋ ህጋዊ እውቅና ከተሰጠው በኋላ ፓስፖርቱን እንደሚያገኝ አስታውቋል፡፡ ከዚሁ የዋሽንግተን…
Monday, 29 December 2014 07:56

2014ን ወደኋላ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በ2014 በዓለም ዙሪያ ታላላቅ የስፖርት ውድድሮች ተካሂደዋል፡፡ ጎን ለጎን በርካታ አወዛጋቢ አጀንዳዎችም ተከስተዋል፡፡ በራሽያዋ ግዛት ሶቺ የተካሄደው የክረምት ኦሎምፒክ ያስወጣው ከፍተኛ በጀት ያስገረመ ነበር፡፡ ብራዚል ያስተናገደችው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ደግሞ የምን ግዜም ምርጥ ቢባልም በውዝግቦች ታጅቧል፡፡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ተራቅቋል በአነጋጋሪ…
Rate this item
(0 votes)
በኤሮቢክስ አሰልጣኝነት ከ10 ዓመታት በላይ የሰራው አቤኔዘር ይብዛ በእግር ኳስ አሰልጣኝነት ሙያው የሚያስፈልገውን ትምህርት የቀሰመ ቢሆንም የመስራት እድል አላገኘም፡፡ ከ3 ዓመት በፊት ትሬፓታ የተባለውን የእግር ኳስ አሰለጣጠን ፍልስፍና መቅረፅ ችሏል፡፡ ግን የሙከራ እድል ማግኘት አልቻለም፡፡ የስፖርት ባለሙያው አቤኔዘር ይብዛ ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ኢንተርናሽናል የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 1 ቀን ላይ እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡ ውድድሩን ሄማ ሬስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያዘጋጃል፡፡ ትናንት በራዲሰንብሉ ሆቴል በተሰጠው መግለጫ ሄማ ሬስ የኢትዮጵያን አትሌቲክስ ስፖርት በልማቱ ዘርፍ ለማሳደግ እና የውድድር አድማሱን ለማስፋፋት…