ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
የምስራቅ አፍሪካ የእጅ ኳስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በሚገኘው ዘመናዊ ጅምናዚዬም በነገው እለት ሊጀመር ነው። ውድድሩን ዓለምአቀፉ የእጅ ኳስ ፌዴሬሽን (IHF) የሚያዘጋጀው ሲሆን በአፍሪካ ደረጃ በዞን አምስት የሚገኙት ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ፣ ሱማሌና ሱዳን ይሳተፉበታል፡፡ አራቱ አገራት ‹‹ቻሌንጅ ትሮፊ›› በሚል ስያሜ…
Rate this item
(4 votes)
ብራዚል ካዘጋጀችው 20ኛው ዓለም ዋንጫ 1 ወር ካለፈ በኋላ የዓለም ስፖርት አፍቃሪ ትኩረት ወደ አምስቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዞሮ ቆይቷል፡፡ አምስቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ፤ የስፔን ፕሪሚዬራ ሊጋ፤ የጀርመን ቦንደስ ሊጋ፤ የጣሊያን ሴሪኤና የፈረንሳይ ሊግ 1 ሲሆኑ በሚቀጥሉት…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 10 ዓመታት በዓለም እግር ኳስ የቢሊዬነሮች ሚና እና የኢንቨስትመንት ድርሻ እያደገ መጥቷል፡፡ በተለይ በአውሮፓ አምስት ታላላቅ ሊጎች በቢሊዬነሮች ሙሉ ለሙሉ በባለቤትነት በመያዛቸውና በከፍተኛ የአክሲዮን ድርሻ ኢንቨስት ስለተደረገባቸው የፉክክር ደረጃቸውን ያሳደጉ ከ10 በላይ ክለቦች ናቸው፡፡ በአንፃሩ የቢሊዬነሮች ኢንቨስትመንት ያለደረሰላቸው በርካታ…
Rate this item
(1 Vote)
20 ክለቦች ፤ 5.3 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ 516 ተጨዋቾች በተጨዋች ስብስብ ውዱ ክለብ — ማን ሲቲ 647.7 ሚሊዮን ዶላርውዱ ተጨዋች — የማንችስተር ሲቲው ኤዲን ሃዛርድ በ63.84 ሚሊዮን ዶላርበ84ኛው የስፔን ፕሪሚዬራ ሊጋ20 ክለቦች 4.01 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ 491 ተጨዋቾች በተጨዋች ስብስብ…
Rate this item
(1 Vote)
በአቢያታና ሻላ ሃይቆች ተራራማ ስፍራዎች ዙሪያልዩ የሩጫ ውድድር መዘጋጀቱን አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም አስታወቀ፡፡ የተራራ ሩጫው ነሐሴ 11 በአብያታና ሻላ ሃይቆች ዙሪያ ሲካሄድ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እንደሚሆን የውድድሩ አዘጋጆች ገልፀዋል፡፡ ኢትዮ ትሬል 2014 (Ethiotrail) በሚል በሦስት የውድድር መደቦች ስያሜ የሚካሄደው የተራራ ሩጫው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ የብራዚል ጉዞ በ20ኛው ዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ባይሳካም፤ ለሁለት ሳምንት ዝግጅት መሄዳቸው አልቀረም፡፡በአሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ ጥረት በብራዚል በካምፕ በአይነቱ የተለየ ዝግጅት የሚያደርጉት ዋልያዎቹ በ20ኛው ዓለም ዋንጫ ተሳታፊነት ብራዚልን በመርገጥ አስደናቂ ብቃት ያሳየችውን አልጄርያ ከመግጠማቸው በፊት ጥሩ ብቃት…