ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መሀመድ አማን፤ የ800 ሜትር ውድድሩን በአስደናቂ የአጨራረስ ብቃት አጠናቆ የወርቅ ሜዳልያውን ከወሰደ በኋላ፣ መደበኛው ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥበትን አዳራሽ ያጣበብነው አምስት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እና የብሄራዊ ቡድኑ ሃኪም ዶክተር አያሌው ነበርን፡፡ ውድድሩ ተጠናቅቆ ከምሽቱ ለአምስት ሰዓት ምናምን ጉዳይ…
Rate this item
(5 votes)
­አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ባለፈው እሁድ በሞስኮ 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ በ10ሺ ሜትር ውድድር የወርቅ ሜዳልያ ካጠለቀች በኋላ፣ በሉዝንስኪ ስታዲየም የልምምድ ስፍራ አካባቢ ባለው መናፈሻ ያደረግነው አጭር ቃለምልልስ እነሆ፡- በዓለም ሻምፒዮናው ስንተኛው የወርቅ ሜዳልያሽ ነው? (በእጇ የያዘችውን የወርቅ ሜዳልያ እየተመለከትኩ) አምስተኛው…
Rate this item
(11 votes)
ዛሬ የሚጀመረው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመክፈቻ ውድድር በሆነውና የመጀመርያው የሜዳልያ ሽልማት ስነስርዓት በሚደረግበት የሴቶች ማራቶን እንዲሁም በወንዶች 10ሺ ሜትር በሚካሄደው የመጀመርያው የትራክ ፍፃሜ ውድድር፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለቀጣይ ውድድሮች መነቃቂያ የሚሆኑ ድሎችን ያስመዘግባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 205 አገራትን የወከሉ ከ2500 በላይ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ ደቡብ አፍሪካ ላይ ሲሳተፍ በዚያው አገር በሚኖሩ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚያገኝ ተጠብቋል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ለምትሳተፍበት የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ CHAN ውድድር ያለፈው ከሳምንት በፊት በኪጋሊ ከተማ የሩዋንዳ አቻውን…
Rate this item
(2 votes)
በ10ኛው የአፍሪካ ክለቦች ኮንፌደሬሽን ካፕ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምድብ አንድን መሪነት ለማጠናከር በሁለት ሳምንት ልዩነት ከሁለት የቱኒዚያ ክለቦች ጋር ከሜዳው ውጭ ሊፋለም ነው፡፡ የጎል ድረገፅ አንባቢዎች በጨዋታው ላይ በሰጡት የውጤት ትንበያ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ውጤታማነት ያደሉ ግምቶችን ሰንዝረዋል፡፡ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጭ ከኤትዋል…
Rate this item
(8 votes)
5 የወርቅ፤ 4 የብርና 3 የነሐስ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሞስኮ በምታስተናግደው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከኬንያ የተሻለ የሜዳልያ ስኬት ልታስመዘግብ እንደምትችል መረጃዎች እያመለከቱ ነው፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በ13ኛው የዓለም አትሌቲክሰ ሻምፒዮና ኬንያ 7 የወርቅ ሜዳልያዎችን ጨምሮ 17 ሜዳልያዎች በመሰብሰብ…