ስፖርት አድማስ
52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በምትገኘው ትንሿ ስታድየም ላይ እየተካሄደ ነው። በአትሌቲክስ የስፖርት መሰረተልማቶች መሥፋፋታቸው አስፈላጊ መሆኑን በዘንድሮው ሻምፒዮና መገንዘብ ተችሏል። በሻምፒዮናው ላይ 11 ክልሎች፤ የከተማ አስተዳደሮች ፤ 30 ክለቦችና ከማሰልጠኛ ተቋማት የተውጣጡ 1,270 (743 ወንዶች ፤…
Read 1024 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኡዝቤኪስታን አስደናቂ ተሳትፎ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኡዝቤኪስታን ታሽኬት ሲካሄድ የቆየው የ2023 የዓለም ቦክስ ሻምፒዮና በነገው እለት ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ በሻምፒዮናው ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ሶስት ቦክሰኞችና ሁለት አሰልጣኞች አስደናቂ ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ ቦክሰኞቹ ዳዊት በቀለ (በ48-51 ኪ.ግ)፤ መስፍን ብሩ (በ60-63 ኪ.ግ) እንዲሁም ቢንያም…
Read 842 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በጠዋት ይነሳና ፡ በጋና ዋና ከተማ አክራ ውስጥ እየተገነቡ ያሉ ህንጻዎች ወዳሉበት ቦታ በመሄድ ፡ የቀን ሰራተኛ ይፈልጉ እንደሆን ይጠይቃል ። ስራ ከተገኘ ቀኑን ሙሉ ሲሚንቶ ሲሸከም ፡ ኮንክሪት ሲያቦካ ፡ በአካፋ ሲዝቅ ፡ በባሬላ ሲሸከም ይውልና ፡ ሲደክመው ፡…
Read 576 times
Published in
ስፖርት አድማስ
17 ሳምንታት ይቀሩታል፤ በጀቱ ከ111 ሚሊዮን ዶላር በላይ ነውከ100ሺ በላይ የስታድዬም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠዋልበሐንጋሪ ዋና ከተማ ቡዳፔስት የሚካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 18 ሳምንታት ይቀሩታል፡፡ የዓለም ሻምፒዮናው በማዕከላዊ አውሮፓ ሲዘጋጅ በታሪክ የመጀመርያው ነው፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ፕሬዝዳንት ሴባስቲያን ኮው እንደተናገሩት…
Read 601 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በትውልድ ቅብብሎሽ እንዲጨረስ ለማነሳሳት ነው ባለፈው ሰሞን ቦሌ 5150 በሚል ስያሜ የዱላ ቅብብሎሽ ሩጫ ተካሂዷል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከፍፃሜ እንዲደርስ የሚያነሳሳ አመቺ መድረክ ሆኖ ማለፉን አዘጋጆቹ ለስፖርት አድማስ ገልፀዋል፡፡ የዱላ ቅብብሎሽ ሩጫው የተለያዩ እድሜና ፆታ…
Read 819 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ33ኛው የዓለም ዋንጫ 11ቢ. ዶላር ገቢ ይጠበቃል ሰሞኑን 73ኛው የፊፋ ኮንግረስ በሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ውስጥ ተካሂዷል። ስዊዘርላንዳዊው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እስከ 2027 እኤአ ዓለምአቀፉን የእግርኳስ ማህበር በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል። ጉባኤው ከ2,000 በላይ ተሳታፊዎች የነበሩት ሲሆን 211 የፊፋ አባል…
Read 913 times
Published in
ስፖርት አድማስ