ስፖርት አድማስ

Rate this item
(3 votes)
ከአባ ሞጋ ልጅ ኢብራሂም ጋር የቃለምልልሱ መግቢያበፊፋ ሙሉ ፍቃድ አግኝተን 21ኛውን የዓለም ዋንጫ ለመዘገብ ራሽያ ለገባን ሶስት ጋዜጠኞች በሞስኮ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሰጡት ድጋፍ ከልብ የሚመሰገን ነው። ይህ የ21ኛው የዓለም ዋንጫ የመጨረሻው የማስተወሻ ፅሁፍ የቀረበው ለምስጋና ብቻም ሳይሆን በሞስኮ ከሚኖሩ የእኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የእኛ ሰዎች በሞስኮካፌ አቬኑ የኢትዮጵያውያንና የአፍሪካውያን መሰብሰቢያ ባለፉት ሳምንታት ባቀረብኳቸው የ21ኛው የዓለም ዋንጫ ማስታወሻዎች ላይ እንደገለፅኩት ወደ ራሽያ የተጓዝነው ሦስት ኢትዮጵያዊያን የስፖርት ጋዜጠኞች፤ እኔ ከአዲስ አድማስ፤ ዳዊት ቶሎሳ ከሪፖርተርና አለምሰገድ ሰይፉ ከሊግ ስፖርት ጋዜጣዎች ነበርን፡፡ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌደሬሽኖች…
Rate this item
(3 votes)
 • ልዩ ምስጋና ካሜራ ላዋሰኝ ፎቶግራፈር አንተነህ አክሊሉ • የፎቶ ጋዜጠኝነት በዓለም ዋንጫ ውስጥና ውጭ • ከ5ሺ በላይ ፎቶዎች፤ በ4 የተለያዩ የራሽያ ከተሞች፤ በ5 ዘመናዊ ስታድዬሞች፤ በ15 የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችና በ12 ብሄራዊ ቡድኖች… • 1.5 ሚሊዮን ፎቶዎች በጌቲ ሜጅስ ፤…
Rate this item
(1 Vote)
 • ልዩ ምስጋና ካሜራ ላዋሰኝ ፎቶግራፈር አንተነህ አክሊሉ • የፎቶ ጋዜጠኝነት በዓለም ዋንጫ ውስጥና ውጭ • ከ5ሺ በላይ ፎቶዎች፤ በ4 የተለያዩ የራሽያ ከተሞች፤ በ5 ዘመናዊ ስታድዬሞች፤ በ15 የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችና በ12 ብሄራዊ ቡድኖች… • 1.5 ሚሊዮን ፎቶዎች በጌቲ ሜጅስ ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ሴንት ፒተርስበርግና ሶቺ ፊልም የሆነችብኝ ሴንትፒተርስበርግበ21ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ከጎበኘኋቸው የራሽያ ግዛቶች አንዷ የሴንት ፒተስበርግ ከተማ ናት፡፡ ከ315 ዓመታት በፊት ከተማዋን የቆረቆራት ዛር ወይም ንጉስ የነበረው ታላቁ ፒተር ሲሆን ራሽያ ለምዕራቡ ዓለም በሮቿን መክፈቷን በማብሰር ነበር፡፡ ከሞስኮ ወደ ሴንት ፒተርስበርግ…
Rate this item
(4 votes)
 አርባት ጎዳና ላይ • የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች በዝናብ የተጫወትነው መሓል ባልገባ • የፑሺኪን ቤተ ሙዝየምና የቪክቶር ሶይ መታሰቢያ ግድግዳ • በ30 ደቂቃዎች የተነሳሁት ስዕል በሞስኮ ከተማ መጎበኘት ካለባቸው አካባቢዎች ዋንኛው አርባት ጎዳና ነው፡፡ ይህን ጎዳና የእግረኞች አደባባይ ማለትም ይቻላል፡፡ በ21ኛው…