ስፖርት አድማስ

Rate this item
(6 votes)
ከስዊድን እንድትባረር ዘመቻ ተከፍቷልሃሰተኛ ጋብቻ ፈፅማ ዜግነቷን ቀይራለች፤ ፍቺውንም ለ10 ወራት በምስጥር ይዛ ቆይታለች፡፡ ታክስ አጭበርብራለች… - የስዊድን ሚዲያዎች በትውልድ ኢትዮጵያዊ የነበረችውና ዜግነቷን በመቀየር ስዊድናዊ ሆና በመወዳደር ሁለተኛ ዓመቷን የያዘችው አትሌት አበባ አረጋዊ በትዳሯ ዙርያ በተፈጠሩ አወዛጋቢ ሁኔታዎች በለቅሶ እና…
Rate this item
(0 votes)
ሱፕር ኢንዱራሊ እና አሶሴሽኑየሱፕር ኢንዱራሊ የሞተር ስፖርት ውድድሮችን ከ3 ዓመት በፊት ከሞተር ስፖርት አሶሴሽኑ ጋር በመተባበር እንዲጀመር ያስቻሉት 3 የስፖርቱ አፍቃሪዎች እና የሞተር ብስክሌት ተወዳዳሪዎች ናቸው፡፡ የመጀመርያው የሞተር ብስክሌት ተወዳዳሪ የሆነው እና በሞተር ብስክሌት በማስጎብኘት፤ ሽያጭ እና ጥገና በማድረግ የሚታወቀው…
Rate this item
(2 votes)
ከሳምንት በኋላ በፖላንዷ ከተማ ስፖት በሚካሄደው 11ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ቡድን ገንዘቤ ዲባባ እና መሃመድ አማን እንደሚመሩት ታወቀ፡፡ በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮናው በወንዶች 800 ሜ፣ 1500 ሜ እና 3000 ሜ እንዲሁም በሴቶች 1500 ሜ እና…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቅጥር ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፈታኝ እንደሆነበት የተለያዩ ሁኔታዎች ያመለክታሉ፡፡ ፌደሬሽኑ ለሁለት ዓመት በዋና አሰልጣኝነት የመሩትን ሰውነት ቢሻው፤ ምክትላቸውንና የግብ ጠባቂዎችን አሰልጣኝ ካሰናበተ በኋላ ብሄራዊ ቡድኑ ያለ አሰልጣኝ አንድ ወር ሆኖታል፡፡ ለዋና አሰልጣኙ ቅጥር የሚያስፈልጉ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በዓለም 107ኛ፤ በአፍሪካ 17ኛ፤ በምስራቅ አፍሪካ 2ኛ ነው16 ክለቦች በሚሳተፉበት የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ እና ነገ በአንደኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታዎች በመላው አህጉሪቱ ሲካሄዱ የምስራቅ አፍሪካዎቹ ከተሞች አዲስ አበባ፤ ዳሬሰላም እና ናይሮቢ ትልልቅ ግጥሚያዎችን ያስተናግዳሉ፡፡ የአምናው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ያዘጋጀው የኢንዱራሊ የመኪናና የሞተር ብስክሌት ውድድር ነገ በቃሊቲና አቃቂ አካባቢ ገላን ገበሬ ማህበር ክልል ውስጥ እንደሚካሄድ ታወቀ ፡፡ የሞተር ስፖርት አሶሴሽኑ የበላይ ጠባቂ የሆኑት የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ ውድድሮቹን በስፍራው ተገኝተው እንዲያስጀምሩ ጥሪ ተደርጎላቸዋል፡፡ ኢንዱራሊ በ2006…