ስፖርት አድማስ

Rate this item
(4 votes)
 • የዓለማችን ከፍተኛውን ተራራ ኤቨረስት እየወጣ ነው፡፡ ከባህር ወለል በላይ 8848 ሜትር (29029 ጫማዎች) ከፍታ ላይ ይገኛል፡፡፤ በሳምንት ውስጥ ከቡድኑ ጋር ከ5300 ሜትር በላይ ወጥተዋል፡፡ • ኤቨረስት ለተራራ ወጭዎች በፈታኝነቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ጫፉ ላይ ለመድረስ በቂ ዝግጅት፤ የዓላማ ቁርጠኝነት፤ የስነልቦና…
Rate this item
(3 votes)
ስም ፡ ወ/ሮ ሠርክዓለም አለባቸው ቦጋለ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ፡ 1000247375418 የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ሞገስ ታደሰ የገጠመው ህመም በይፋ ከታወቀ በኋላ ቤቱ ድረስ በአካል ተገኝተው የሚጠይቁትና የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጡት መበራከታቸውን ገለፀ፡፡ ሰሞኑን የአጥንትና ሌሎች ምርመራዎችን ማድረጉን…
Rate this item
(1 Vote)
• ኢትዮጵያ በ264 ሜዳልያዎች ከዓለም 2ኛ • አትሌት ቀነኒሣ በቀለ 27 ሜዳልያዎችን (16 ወርቅ፣ 7ብር ና 2 ነሐስ) ከዓለም አንደኛ • አትሌት ወርቅነሽ ኪዳኔ በሴቶች ምድብ 21 ሜዳልያዎችን (11 የወርቅ፣ 6 የብር እና 4 የነሐስ) • 174 አገራትን በመወከል 11,683…
Rate this item
(3 votes)
• ብዛት ከ 24 በላይ ሆኗል፡፡ ከ9 በላይ የዓለም ፤ 8 የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ፤ 3 የዓለም ሻምፒዮና 4 የኦሎምፒክ ናቸው፡፡ • የቀነኒሣ 10ሺና 5ሺ ሜትር ሰዓቶች ያለተቀናቃኝ 15 ዓመታት ሆኗቸዋል፡፡ • የጥሩነሽ 5ሺ ሜትር ሰዓት ያለተቀናቃኝ 11 ዓመታት ሲቆይ፤…
Rate this item
(3 votes)
በዓለማችን የስፖርት ኢንዱስትሪ ላይ የስፖርት ትጥቆች አምራችና አቅራቢ ኩባንያዎች የገበያ ድርሻቸውን አስፋፍተዋል፡፡ በተለይ እግር ኳስን በተለያዩ ውሎች የተሳሰሩ ግዙፍ ኩባንያዎች በዓለም ዙሪያ ለሚያሰራጯቸው ምርቶች ትኩረት ሰጥተው በማራኪ የውል ስምምነቶች እየተንቀሳቀሱ የገበያ አድማሳቸውን በማስፋፋት ገቢያቸውንም በየዓመቱ በ2 እጥፍ በማሳደግ መስራቱን ቀጥለዋል፡፡…
Rate this item
(7 votes)
• በጃንሜዳው አገር አቋራጭ የኢትዮጵያ እጩ አትሌቶች ተለይተዋል • ከኢትዮጵያ ይልቅ ለኬንያ ዝግጅት ግምት ተሰጥቷል • 310 ሺ ዶላር የሽልማት ገንዘብ ቀርቧል • በ42 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች፤34 የወርቅ ሜዳልያዎች የኢትዮጵያ • የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ለማዘጋጀት ይቻላል ወይ…