Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Saturday, 20 August 2011 11:24

ቀነኒሳ ክብሩን ሊያስጠብቅ ነው

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ10ሺ ሜትር በዓለም ሻምፒዮና በመሳተፍ የያዘውን ክብር ለማስጠበቅ እንደወሰነ ታወቀ፡፡ ከሳምንት b|§ በኮርያዋ ከተማ ዳጉ በሚጀመረው በ13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከአጭር ርቀት እስከ ማራቶን በሚካሄዱ ውድድሮች የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የነበረውን የበላይነት ለማስጠበቅ ከኬንያ፣ ኤርትራ፣ ኡጋንዳ፣ ከአሜሪካና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ጨዋታ ጦርነት፤ ሰላምና ዓለም ዋንጫን ያገናኘ ተባለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓመቱ በዓመቱ መጨረሻና በዓዲሱ ዓመት መግቢያ ላይ 2 ቀሪ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያዎችን የሚያደርግ ሲሆን ለ20ኛው የዓለም ዋንጫ በቅድመ ማጣርያ ከሶማሊያ ጋር መገናኘቱ ትኩረት ሳበ፡፡ በቀሪዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
Rate this item
(0 votes)
በለንደን ኦሎምፒክ አፍሪካን ወክለው የሚሳተፉ ሁለት ብሄራዊ ቡድኖችን ለመለየት ከሳምንት በኋላ ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ናይጄርያ ከካሜሮን ይገናኛሉ፡፡ አፍሪካን በመወከል በኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የሚሳተፉትን 2 ብሄራዊ ቡድኖች ለመለየት በሚደረገው የመጨረሻ ግጥሚያ አራቱ ቡድኖች 4 የደርሶ መልስ ጨዋታዎችን ያደርጋሉ፡፡ የዛሬ…
Rate this item
(0 votes)
በአውሮፓ የእግር ኳስ ታላላቅ ሊጎች የ2011-12 የውድድር ዘመን አጀማመር ያማረ አልሆነም በእንግሊዝ በህዝባዊ አመጽ፣ በጣሊያንና በስፔን በተጨዋቾች ማህበራት የስራ ማቆም አድማዎች የየሊጐቹን አጀማመር አቃውሰዋል፡፡ 20ኛ ዓመቱን የያዘው የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ባለፈው ሳምንት ሲጀመር በመላው አገሪቱ ተቀጣጥሎ የነበረው ህዝባዊ አመ እንዳያውከው…
Saturday, 13 August 2011 09:55

የስዩም አሻራ በየመን እግር ኳስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በየዓመቱ በሺዎች የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን በህጋዊ እና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ የመን ይሰደዳሉ፡፡ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ወደ ሳውዲ አረቢያ የገልፍ አገራት የሚሻገሩ ወይም በስንዓ፣ በኤደንና እና በሌሎች የየመን ከተሞች የሚኖሩ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያውያኑ ኑሮ በየመን የተደላደለ ነው ለማለት ያዳግታል፡፡ ሴቶቹ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው…
Rate this item
(0 votes)
በዓለማችን የአደንዛዥ ዕጽን በከፍተኛ ደረጃ በማምረት የሚታወቁት የደቡብ አሜሪካ አገሮች ሲሆኑ፣ በተመሳሳይ አደንዛዥ እጽን በሕገወጥ መንገድ፣ ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎችበማስገባትም ይጠቀሳሉ፡፡ አደንዛዥ እጽን በመነገድ የሚታወቁት ግለሰቦችም የናጠጡ ከበርቴዎች ናቸው፡፡ የተለያዩ መንግስታት አደንዛዥ እጽ ወደ አገራቸው እንዳይገባ በማገድና ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ጥረት…