ስፖርት አድማስ
ኢሬቴድና የአርቲስቶች ቡድን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ሰፊ ዕድል ይዘዋልየአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ..ስፖርት ለአገርልማት..በሚልመርህባዘጋጀውየሚዲያናየኪነጥበብባለሙያዎችየእግርኳስ ውድድር ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖችእየታወቁናቸው፡፡የአዲስአበባስፖርትኮሚሽንከዜድኬፕሮሞሽንጋርበመተባበር ያዘጋጀውን ይህን ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታድዬም በርካታ ተመልካቾች እየታደሙት ነው፡፡
Read 4894 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ክለቦች የ2003 ውድድር ዘመን ከትናንት በስቲያ አርባ ምንጭ ከነማ ከአየር ኃይል ባደረጉት የብሔራዊ ሊግ የዋንጫ ጨዋታ ተፈፀመ፡፡ አርባ ምንጭ ከነማ በብሔራዊ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ በመለያ ምቶች አየር ኃይልን አሸንፎ ዋንጫውን ወስዷል፡፡ 48 ክለቦችን በማሳተፍ በተካሄደው የብሔራዊ ሊግ ውድድር በመጨረሻ…
Read 4667 times
Published in
ስፖርት አድማስ