ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የሞራል፣ የህግና የሙያ ስነምግባር ጥሰት በመፈጸማቸው በህግ እንዲጠየቁ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዓለም ጤና ድርጅት የበላይ ጠባቂ ቦርድ የቅሬታ ማመልከቻ አስገብቷል። መንግስት የድርጅቱ የገለልተኝት መርህ በዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የተነሳ ጥያቄ ውስጥ መግባቱንም አመልክቷል።ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
 ባለ 37 ፎቅ ህንጻው 2.8 ቢ.ብር ፈጅቷል ህብረት ባንክ አክስዮን ማህበር ሰንጋ ተራ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 37 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ህብር ታወር፣ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ ይመረቃል። ለግንባታው 2.8 ቢሊዮን ብር የወጣበትና ግንባታው 6 ዓመት የወሰደው ህብር ታወር…
Rate this item
(2 votes)
የኮተቤ ሜትሮፖሊን ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮችና ቴክኒካል ረዳቶች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመምህራን እንዲሆኑ የተሰጡ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አድሎአዊ በሆነ አሰራር በስማቸው አዙረው እንዳይጠቀሙ መደረጋቸውን ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡በቁጥር 125 (አንድ መቶ ሃያ አምስት) የሆኑት የዩኒቨርስቲው ፕሮፌሰሮችና ቴክኒካል ረዳቶች ቅሬታ የፈጠረባቸው ጉዳይ፣ የአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
"ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን" የተሰኘው ኢምር በኮልፌ 2014 ቶርናመንት፣ ባለፈው እሁድ፣ በኮልፌ መላጣ ሜዳ፣ በተለያዩ የስፖርትና የኪነ ጥበብ ዝግጅቶች በከፍተኛ ድምቀት መካሄዱ ታውቋል፡፡ "በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ጀግኖች ተመስግነዋል፣ ለሀገራቸው ከፊት የቀደሙ ተወድሰዋል፣ ኢትዮጵያን ዘብ ሆነው ሁሌም የሚያገለግሉ ተዘክረዋል፡፡" ብለዋል፤ የቶርናመንቱ አዘጋጆች፡፡…
Rate this item
(0 votes)
“ፍሬገነት ኪዳን ለህፃናት”፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቢሾፍቱ ከተማ በተሰጠው ቦታ ላይ ያስገነባውን ዘመናዊ ሞዴል ት/ቤት፣ ነገ ከጠዋቱ 3፡00-7፡00፣የትምህርት አመራሮች፣ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች፣ አባ ገዳዎችና የማህበረሰብ መሪዎች በተገኙበት እንደሚያስመርቅ ተገለፀ፡፡ፍሬገነት ደንቢ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተብሎ የተሰየመው ይህ ዘመናዊ አፀደ…
Rate this item
(3 votes)
የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው ያሉት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ መከራችንን ከኋላችን ጥለን ተስፋችንን አሻግረን እያየን የምናከብረው በዓል ነው ብለዋል- ከትናንት በስቲያ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት።“ጠላታችን ዲያብሎስ በማይታክት…
Page 1 of 369